ጥምቀት በታንዛኒያ | 200 ሙስሊሞች በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተጠመቁ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 2, 2020
እስኪ ተመልከቱት፦ በአፍሪቃ አፍሪቃውያን የኦሮቶዶክስ ክርስትና እምነትን መቀበል ያልማሉ (ምን ያህል ፍላጎት እንዳላቸው እኔ በግሌ ያየሁት ነው) ፥ “ኦሮሞ ነን” የሚሉት ከሃዲዎች ግን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ያግታሉ፣ ይገድላሉ፣ ቤተ ክርስቲያናቸውን ያቃጥላሉ፣ ታቦታቸው ላይ ድንጋይ ይወረውራሉ፣ ሰንድቃቸውን ይቀዳሉ፣ ባሕልና ቋንቋንቋቸውን ለማጥፋት ይታገላሉ። ወደ ታንዛኒያ መላክ ይኖርባቸዋል፤ ለነገሩማ የፈለሱትም ከዚያው አካባቢ አይደል።
በመላው አፍሪቃ ወንጌልን የመስበክና አፍሪቃውያንንም የማጥመቅ ኃላፊነት መውሰድ የነበረባትማ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ነበረች።
230 Africans, Many Former Muslims, Baptized In Tanzania
Another mass Baptism was celebrated in Africa, this time in the eastern Tanzanian city of Morogoro, with 230 indigenous souls being united to Christ in the washing of regeneration (Tit. 3:5).
The service was celebrated by Metropolitan Dimitrios of Irinopolis on Sunday, January 26 at the Church of Sts. Arsenios and Paisios, which, built in 2005, was the first church in the world dedicated to St. Paisios the Athonite, reports Romfea.
Among the newly-illumined were many former Muslims.
Before receiving the Sacraments of Baptism and Chrismation, the faithful Africans underwent systematic catechization with Monk Thaddeus from the Monastery of Tharri in Rhodes and approached the font and the chalice with great joy and reverence.
Leave a Reply