ኢትዮጵያ ማለት ድል ማለት ነው | ቀነኒሳ ሬከርዱን ሰበረ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 1, 2020
ኢትዮጵያን ለታሪካዊ ጠላቶቿ እንዳሻው አሳልፎ በመስጠት ላይ ባለው የአብዮት አህመድ መንግስት እጅ የታገቱትን፡ ምናልባትም የተገደሉትን እህቶቻችንን እያስታወሰን!
በዛሬው ዕለት በለንደን በተካሄደው የግማሽ ማራቶን ሩጫ የቀድሞውን አጭበርባሪ የብርታኒያ ሶማሌ ሬከርድ (61:14)ነበር 60 ድቂቃ ከ22 ሰከንድ በማስቆጠር የሰበረው። ባለፈው ሳምንት አባቤል የሻነህ ለታገቱት እህቶቿ ሮጣ የግማሽ ማራቶን የዓለም ሬከረድን መስበሯን እናስታውሳለን።
ይህ የኢትዮጵያ የድል ወር ነው፤ የኢትዮጵያ ጠላቶች ድል መመታት የጀምሩበት ወር ነው፤ ከኢትዮጵያና እግዚአብሔር አምላኳ ጋር የሚሰለፍ ፈጠነም ዘገየም ሁሌ ድል ይቀዳጃል፤ ስለዚህ በኢትዮጵያ ላይ የተነሱት ጠላቶቿ ሁሉ አንድ ባንድ በቅርቡ መምበርከካቸው የማይቀር ነው። ወይ ከኢትዮጵያ ጋር ነን ወይም ደግሞ አጥብታ ያሳደገቻቸውን ጡቷን ከሚነክሷት ከይሲ ከሃዲዎች ጋር ነን።
Leave a Reply