ጉድ ነው! | ኮቤን ለዲያብሎስ እንደገበሩት ዓለምን በኮሮና ቫይረስ በኩል ለክርስቶስ ተቃዋሚው እያዘጋጇት ነው

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፬፥፯፡፰] “ሕዝብ በሕዝብ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ ይነሣልና፥ ራብም ቸነፈርም የምድርም መናወጥ በልዩ ልዩ ስፍራ ይሆናል፤ እነዚህም ሁሉ የምጥ ጣር መጀመሪያ ናቸው።” ለበጎ ነገር ያድርገውና ዶ/ር አድሃኖም ገና እንደተመረጡ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ አርገው መሾማቸው በተለይ በኢትዮጵያውያን ላይ ያዘጋጁት ተንኮል ስላለ ነው።” ማለቴ ያለምክኒያት አይደለም። ዲያብሎስ እላይ ከፍ አድርጎ … Continue reading ጉድ ነው! | ኮቤን ለዲያብሎስ እንደገበሩት ዓለምን በኮሮና ቫይረስ በኩል ለክርስቶስ ተቃዋሚው እያዘጋጇት ነው