መምህር ቢኒያም | የግራኝ አብይ አህመድ መንግስት ኢትዮጵያንና ተዋሕዶ ሃይማኖቷን ለማጥፋት ተነስቷል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 23, 2020
“አብይ እና ጃዋር አብረው ነው የሚሰሩት”
ሕዝቡ እንዲያልቅ፣ ሕዝቡ እንዲሞት፣ ቤተክርስቲያን እንድትጠፋ የሚያደርገው እራሱ መንግስት ነው፤ ሕዝቡ ገና ጠላቱን ለይቶ አላወቀም፣ የቤተ ክርስቲያን አባቶችም ጠላታቸውን አላወቁም ነበር። ግን አሁን አብይ እነርሱን እንደሚያርዳቸው ስለገባቸው መንቃት የጀመሩ ይመስላሉ።
አዎ! ልከ እንደ ጄነራል ሰዓረ፡ አቡነ ማትያስንም ችግኝ አስተክሎ ለዋቄዮ–አላህ የደም ግብር ሊያሳርዳቸው አቅዶ ነበር። በግዜው የታየኝ ይህ ነበር።
Leave a Reply