ኮሮና አፍሪቃ ገባች | ግብጽ የመጀመሪያዋ የኮሮና ወረርሽኝ ተሸካሚ ሃገር ሆነች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 19, 2020
አሥሩ የግብጽ መቅሰፍቶች በአባይ ጉዳይ በግብጽ ይጀምሩ ይሆን? አህዛብ በሃገራችን ሥልጣኑን መቆጣጠራቸው፣ የኢትዮጵያ አየር መንግድ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ አለማቋረጡና ኢትዮጵያዊው ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምን የአለም ጤና ድርጅት ሃላፊ ሆነው የሜዲያዎችን አትኩሮት ማግኘታቸው ብዙ የሚጠቁመን ነገር አለ። እነዚህ ርኩሶች የሕዝብ ቁጥር የመቀነሱን ህልማቸውን እስካላሟሉ ድረስ አይተኙልንም። እንደነርሱ ከሆነ ኢትዮጵያ ከአንድ ሚሊየን ያነሰ አሻንጉሊት ሕዝብ ብቻ እንዲኖርባት ነው የሚፈቀድላት።
ለማንኛውም ከክትባት ራቁ፣ በተለይ ልጆቻችሁን በጭራሽ አታስከትቡ!
ይፋ ያልሆነ ዜና እንደሚጠቁመን እስከ መቶ ሺህ ቻይናውያን በኮሮና ወረርሽኝ እንደሞቱ ነው። በዓለም ከፍተኛውን የሕዝብ ቁጥር የያዘችውን ቻይናን ለዚህ ዘመን አዘጋጅተዋታል። ሉሲፈራውያኑ ምዕራባውያን ቻይናን ከሶቪየት ህብረት ለመነጠልና በራሳቸው የአንድ ዓለም ርዕዮት ዓለም ቀንበር እንድትገባ በ1980ቹ ዓመታት ብዙ የኢኮኖሚ ድጎማዎችን አድርገውላታል፤ ሆንግ ኮንግንም መልሰውላታል። አምላክ–የለሿ ቻይና ልክ እንደ ጃፓንና ኮሪያ ባጭር ጊዜ ውስጥ የመላው ዓለም ፋብሪካ ለመሆን እንድትበቃም ረድተዋታል።
ቻይና በቂ ገንዘብ ማካባት ስትጀምርና ስትበለጽግ ለአሜሪካና ምዕራብ አውሮፓ ሳይቀር በገንዘብና ምጣኔ ሃብት ቀውስ ጊዜ የገንዘብ ብድር እንድተሰጣቸው፣ ትርፍ ኩባንያዎቿንና ሠራተኞቿንም ወደ አፍሪቃ እንድትልክ ፈቅደውላታል/አዘጋጅተዋታል። በአፍሪቃ የቻይናውያን ቁጥር በይፋ አንድ ሚሊየን እንደሚጠጋ ተነግሯል፤ ምናልባት ግን አምስት ሚሊየን ቻይናውያን አፍሪቃ ሊገኙ እንደሚችሉ ይገመታል። ወደ እያንዳንዱ የአፍሪቃ ሃገር አስር ቻይናውያንን ቢልኩ በአንድ ወር ውስጥ አፍሪቃ ከአፍሪቃውያን ትጸዳለች።
በነገራችን ላይ፡ ከጥቂት ሰዓታት በፊት የወጣ መረጃ እንደሚነግረን ሁሉም የቻይና ዜጎች ወደ ሃገሯ እንዳይገቡ ያዘዘች የመጀመሪያዋ ሃገር ሩሲያ ሆናለች። ዋውው!
Leave a Reply