የተቃውሞ ሰልፍ | የኣሽባሪው ቡዱን መሪ አብይ አህመድ ነው

“የግራኝ አህመድ መንግሥት ከአሸባሪዎች ጋር አብሮ የሚያደርስብንን በደል አለም ይወቀው!” አዎ! አሁን የተቃውሞውን ማዕበል ወደ አራት ኪሎ ወስዳችሁ የቤተ መንግስቱን አጥር በመነቅነቅ ባለሥልጣን የተባሉትን ወሮበሎች እንደ አቧራ አራግፏቸው። አዲስ አበባን ለዋቄዮ–አልህ ልጆች አትተውላቸው፤ ባለፈው ጊዜ ቤተክርስቲያን እንዲሁም ባልደራስ በአዲስ አበባ ሊያካሂዷቸው ያቀዷቸውን የተቃውሞ ሰልፎች አለማድረጋቸው አዲስ አበባ የኢትዮጵያ አይደለችም እንደማለት ነበር ያስቆጠረው፤ ስለዚህ የማንንም ሰነፍ … Continue reading የተቃውሞ ሰልፍ | የኣሽባሪው ቡዱን መሪ አብይ አህመድ ነው