Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

አስኪ በደንብ አስቡበት | ሙስሊምና ዋቀፌታ ፖሊሶች በቅዱስ ታቦት ላይ ጥይት ይተኩሳሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 25, 2020

 

ዋቄዮአላህ የምንለው ለዚህ ነው

ምን ዓይነት ዘመን ላይ እንደምንገኝ እንገንዘበው፤ በሐረርጌ የታየው ጂሃድ በተመሳሳይ ሁኔታ እስልምና ግብጽንና ሶሪያን በወረረበት ዘመን ተካሂዶ ነበር። ያው ተዋወቁት! ይሄ ነው እስልምና! ሱፊ የተባለው እስልምና በመተትና በድግምት ጸጥ ብሎ ቀስ በቀስ ነፍሳችሁን እና መንፈሳችሁን ያደክምባችኋል፤ ወሀቢያ ሰላፊያ ቅብርጥሴ የተባለው ሌላው እስልምና ደግሞ ደማችሁን ይመጥጣል/ያፈሳል። እስልምና አንድ ነው፤ እሱም የሰይጣን አምልኮ ነው።

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተወልዶ ከተሰቀለበት ዘመን አንስቶ ከዲያብሎስ የሆነው እስልምና ከእኛ እና ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር በውጊያ ላይ ይገኛል። ዛሬ የፍጻሜው ዘመን በመቃረቡ በጣም ስለተደናገጠ ጩኸቱን ከፍ በማድረግ ላይ ይገኛል።

ሕዝበ ክርስቲያኑ ዛሬውኑ ግልብጥ ብሎ ወደ ቤተ መንግስትበማምራት የግቢውን መውጫና መግቢያ ለብዙ ቀናት በቁጣ እስካልዘጋ ድረስ ሰቆቃው ይቀጥላል። ወጣት ተማሪዎች የልደትንና ጥምቀትን በዓላት ከቤተሰቦቻቸው ጋር አብረው እንዳያከብሩ በየጫካው ታግተው ሲሰቃዩና ሲደፈሩ ይህን ሁሉ ጊዜ እንዴት በሰላም መተኛት እንችላለን? ጀግኖቹ ኢትዮጵያውያን ምን ነካን? የት ሄድን? ይሄን ጽንፈኛ የወረበሎች ስብስብ መንግስት እንዴት ማንበርከከ አቃተን?

______________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: