የማርያም መቀነት በሐዋሳ ጥምቀት | ገዳይ አብይ እስኪ ውጣና መቀነቱን በሜንጫህ አውርደው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 21, 2020
እኛ እግዚአብሔር አምላካችንን እንዲህ ስለምነወድደው ከዚህ የተነሳ ሰይጣን በቅናት፣ በጥላቻ እና በእብደት ይሞላል። ዲያብሎስ ሁሉም እግዚአብሔርን የሚወዱትንና የሚያገለግሉትን ፍጥረታት መግደል እና ማጥፋት ይፈልጋል።
ያው እንግዲህ ዲያብሎስ በሸቀ፣ አበደ፣ ቅጥል አለ። ዲያብሎስ ሰይጣን ወደ እኛ የማለፍ ፈቃድ ካገኘ ይሰርቃል፣ ይገድላል እንዲሁም ያጠፋል። መስረቅ፣ መግደል እና ማጥፋት የእርሱ የደመ ነፍስ ስራዎች ናቸውና እግዚአብሔርን የሚወዱትን ለመግደል ወደ ሐረርና ድሬዳዋ አመራ።
_________________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on January 21, 2020 at 20:56 and is filed under Ethiopia, Faith.
Tagged: ሐዋሳ, መስከረም ፪ሺ፲፪ ዓ.ም, መንፈሳዊ ውጊያ, ቀስተ ደመና, ቅድስት ሥላሴ, ቅድስት ቤተክርስቲያን, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, ኢየሱስ ክርስቶስ, የማርያም መቀነት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሐዶ እምነት, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply