Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

ክርስቶስን የሚፈልጉ ኢራናውያን ግልብጥ ብለው ወጡ | የ40 ዓመት ሻሪያ መንግስት ይውደም! እያሉ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 12, 2020

በተለይ ወጣቱና ተማሪው ወደ ዋና ዋና ከተሞች መንገዶች ላይ ቁጣውን በማራገፍ ላይ ይገኛል። “በኢራን የእስላም ሬፓብሊክ ይብቃ” ፣ “አምባገነንነት ይውደም”፣”አያቶላ ይወገድ”፣ “ሴቶቻችንን እንደ ከብት መሸፈን ይቁም” ወዘት የሚሉትን መፈክሮች በመያዝ ከተማዎቹን በማጥለቅለቅ ላይ ናቸው። ቪዲዮው ላይ የኢራን ተማሪዎቹ የሙላዎቹን ትዕዛዝ በመቃወም አደባባዩ ላይ የተዘርጉትን የእስራኤልን እና አሜሪካን ባንዲራዎች አንረግጠም ብለው በዙሪያው ሲራመዱ ይታያሉ። ደም ሲፈስ የሜወደው የጥላቻው አምላክ አላህ ግን ጉዳዩን እንዲህ በቀላሉ አይልፈውም፤ በሚቀጥሉት ቀናት ብዙ ኢራናውያን ሊጨፈጨፉ ይችላሉ። እግዚአብሔር ይጠብቃቸው፤ ይጠብቀን!

የኢትዮጵያ ተማሪዎች በዋቄዮአላህ ተከታዮች ሲታገቱ የኢራን ተማሪዎች ከዋቄዮአላህ የባርነት ቀንበር ለመላቀቅ ይታገላሉ። የኢራን ሴቶች በነፃነት ለመኖር መሸፋፈኛዎቻቸውን ያቃጥላሉ፤ የኛዎቹ ግትሮች ደግሞ በይበልጥ በመሸፋፈን ለተጨማሪ እጋንንት እራሳቸውን ያጋልጣሉ።

ኢራኖቹ በዚህ በኩል ታድለዋል፤ ጀግነነት እንዲህ ነው፤ ኢራናውያን ላለፉት 40 ዓመታት ኢሰብዓዊውን የኢስላም ሻሪያ ህግና ሥርዓት በደንብ አይተውታል። እስልምና አንገፍግፏቸዋል፤ በኢራን ያሉ መስጊዶች ባዶ ናቸው፤ ወደዚያ የሚሄድ ሰው የለም፤ በሚሊየን ለሚቆጠሩ ኢራናውያን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በራዕይ ይታያቸዋል። እኔ በቅርብ የማውቃቸው ኢራናውያን ሁሉ ክርስትናን ተቀብለዋል፤ “እስልምናን የለቀቀ ይገደል የሚለው የመሀመድ ትዕዛዝ በቁርአን እና በሃዲት ባይኖር ኖሮ 90% የሚሆኑት ኢራናውያን ወይ ክርስትናን ይቀበሉ ነበር ወይንም ወደ ጥንቱ የዞራስትራውያኑ ዕመንት ይመለስ ነበር” ብለው የሚነግሩኝ ኢራናውያን ብዙ ናቸው። በነገራችን ላይ ከአረቦች ይልቅ ኢራናውያን ከእኛ ኢትዮጵያውያን ጋር በቀላሉ መግባባት ይችላሉ፤ እንደ እህትና ወንድም የማያቸውን አንዳንድ ኢራናውያንን አውቃለሁ፡ በተለይ ሴቶቹ። ሴቶቹ ለጉብኝት ወደ ምዕራቡ ዓለም ሲመጡ የመጀመሪያው ተግባራቸው ይከናነቡበት ዘንድ የተሰጣቸውን መሸፋፈኝ አወላልቀው መጣል ነው።

________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: