Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • January 2020
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

በጌታችን ልደት ዋዜማ (ገና) ምሽት ይህ ድንቅ ሰማይ ታይቶ ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 9, 2020

ቴሌቪዥን ከማየት ሰማዩን ማየት ይሻላል። በነገራችን ላይ እንስሳት ወደ ሰማይ ማየት እንደማይችሉ እና አሕዛብም ወደ ሰማይ ማየት በጣም እንደሚቸገሩ እናውቃለንን? እያዩ አምስት ሰከንዶች እንኳን መቆየት አይችሉም! እጅግ በጣም አሳዛኝ የሆነ ክስተት ነው!

ታህሣሥ/ ፪ሺ፲፪ ዓ.ም፤ መንፈሳዊ ውጊያው ተጧጥፏል ፥ ዛሬስ ከማን ጋር ተደምረናል?

[፩ኛ ወደ ጢሞቴዎስ ምዕራፍ ፫፥፲፮]

እግዚአብሔርንም የመምሰል ምሥጢር ያለ ጥርጥር ታላቅ ነው፤

👉 በሥጋ ፣ የተገለጠ

👉 በመንፈስ ፣ የጸደቀ

👉 ለመላእክት ፣ የታየ

👉 በአሕዛብ ፣ የተሰበከ

👉 በዓለም ፣ የታመነ

👉 በክብር ፣ ያረገ ።

[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ፲፩፥፳፫]

ከእኔ ጋር ያልሆነ ይቃወመኛል ከእኔ ጋርም የማያከማች ይበትናል።

_____________________________

Leave a comment