የአውሬው መንግስት ሕዝቡን እያፋጀ ሰውን ለሞት ለጨለማ ዳርጎታል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 1, 2020
ልብ በል ወገን፦ እነ ኢንጂነር ስመኘውን፣ ጄነራሎች አሳምነውንና ሰዓረን የገደለው እንዲሁም ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን ያለማቋረጥ በመጨፈጨፍ ላይ ያለው አውሬው አብዮት አሀምድ ሰሞኑን ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን ወደ ሊቢያ ልኮታል። ተልዕኮውም በሊቢያ በረሃ በሙስሊሞች ሕይወታቸውን በግፍ የተነጠቁትን የሰማዕታት ወንድሞቻችን ፍልሰተ አጽም ወደ ኢትዮጵያ “እኔ ነኝ ያመጣኋቸው” በሚል እባባዊ ብልጠት ለሃሰተኛው “ምርጫ” ለመዘጋጀት ያስችለው ዘንድ ነው። ይህ ሰው በጭራሽ እዚህ ጉዳይ ውስጥ መግባት የለበትም፤ በፓትርያርኮቹ ጉዳይ መግባቱ እጅግ በጣም ትልቅ ስህተት ነበር። ይህን አስመልክቶ ከሁለት ሳምንታት በፊት አስጠንቅቀን ነበር!
P.S: ይገርማል፡ ገና ማየቴ ነው፦ በዩቲዩብ ቻነሌ ይህ ቪዲዮ “1666” ኛው ቪዲዮ ነው፤ ዋው!
Tahir Kasim said
The rude and distraction of habesha start to up