Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • December 2019
  M T W T F S S
   1
  2345678
  9101112131415
  16171819202122
  23242526272829
  3031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

የፀሐይ ግርዶሽ ፥ ጋኔን ፀሐይን በላት – የዋቄዮ-አላህ ቄሮ አንበጣ መንጋ በምስራቅ አፍሪቃ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 30, 2019

ከፀሐይ በታች አዲስ ነገር የለም፤ አሁን የገጠመን ነገር ከዛሬ 500 ዓመት ከገጠመን ችግር ቢብስ እንጂ አያንስም በክርስቶስ ተቃዋሚው ሠራዊት ተከበናል።

ልብ እንበል፦ 1000 ክርስቲያኖችን ከገደሉ በኋላ 100 ሙስሊሞችን ይገድላሉ ፥ 100 ዓብያተ ክርስቲያናትን ካቃጠሉ በኋላ 10 መስጊዶችን ያቃጥላሉ። ገዳዩች፣ አቃጣዮቹ እነርሱው፣ ተበዳዮቹም ከሳሾቹም እነርሱው። የጂሃድ አካሄድ እንዲህ ነበር፣ እንዲህ ነው፣ እስከሚወገድ ድረስ እንዲህ ይሆናል!

አዎ ፕሮቴስታንቱ ምዕራብ (ዔሳው)፣ ቱርክ፣ ሳውዲና ኢራን/ፋርስ (እስማኤል) በቀድሞዋ የኢትዮጵያ የምስራቅ አፍሪቃ ግዛቶች የጥፋት ጂሃዳቸውን በማጧጧፍ ላይ ናቸው።

ሳውዲ ገንዘብ ታቅብላለች፣ ምዕራቡ መሣሪያ ይሸጣል ቱርክ ታሰለጥናለች።

በሞቃዲሾ የተፈጸመው ጥቃት በቱርክ የተቀነባበረ ነው። ሁለት ቱርኮች መሞታቸውም ታውቋል። ቱርክ ከምድሯ ውጭ ከፍተኛ የውትድርና እንቅስቃሴ በማድረግ ላይ ያለችው በሶማሊያና በሱዳን ነው። ቱርክ በሊቢያም ለመዝመት እየተዘጋጀች ነው። የኦቶማን ህልሟን ለማሟላትና ከሁለት መቶ ዓመታት በፊት የነበራትን ገናናነቷን ለመመለስ በተለይ ግብጽን መቆጣጠር እንደሚገባት ተረድተዋለች። ለጊዜው በፕሬዚደንቶች ኤርዶጋን እና አልሲሲ መካከል የጠላትነት መንፈስ ሰፍኖ ይታያል፤ እንዲያውም ቱርክ ግብጽን በጠላትነት ማየቱን መርጣለች፤ ሰልዚህ ቱርክ ግብጽን ለማንበርከክ አባይን መቆጣጠር እንደሚያስፈልግ ተረድተዋለች። ይህ የኢትዮጵያ ኃላፊነትና ተግባር መሆን ነበረበት፤ ግን ኢትዮጵያ በራሷ ከሃዲ ትውልድ ስለተራቆተችና ሰለደከመች አውሬዎቹ ቱርኮችና አረቦች የኢትዮጵያ ዙሪያ ቀስ በቀስ አጥረው ከተቆጣጠሩ በኋላ አዲስ አበባ ሥልጣን ላይ ባስቀመጡት ግራኝ አብዮት አህመድ አማካኝነት የአባይን ምንጭ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር ሠራዊታቸውን ይልካሉ። “ቤኒሻንጉል የተሰኘው ክልል ያለምክኒያት አልተፈጠረም፤ ነዋሪዎቹም ያለምክኒያት መሀመዳውያን እንዲሆኑ እና አሁን የዘር ማጽዳት ዘመቻውን እንዲያጧጡፉ አልተደረገም።

የጢግሮስ እና ኤፍራጥስ ወንጆች ምንጭ የሆነችው ቱርክ “አታቱርክ” በተሰኘው አንጋፍ ግድብ አማካኝነት ሶሪያን እና ኢራቅን ለውሃው እንዲከፍሉ እስከ ማድረግ ድረስ በቁጥጥሯ ሥር አስገብታቸዋለች። በግድብ ጉዳይ በቂ ልምድ አላት ማለት ነው።

የዲያብሎስ ሠራዊት በኢትዮጵያ ዙሪያ በመሠፈር አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረግ ከጀመረ ቆየ፤ አልሰማም አላይም ያለው ደካማው የኢትዮጵያ ትውልድ ግን በአለፈው የዓፄ ሚኒልክ ታሪክ እና በአዲስ አበባ ጉዳይ ተጠምዶ ሌት ተቀን ጊዜና ጉልበቱን በማጥፋት ላይ ይገኛል። የዋቄዮአላህ ልጆች ይህን ያህል ያታሉህ? ሃፍረት ነው!

በስተምስራቅ በዳግማዊ ማህዲ የሚመራው የሱዳን ሠራዊት እነ ጄነራል ሳሞራን በማስተባበር ላይ ይገኛል፤ በቱርክና ኳታር የሚደገፈው የሶማሊያ እና ኦሮሚያ የግራኝ አህመድ ሠራዊት በፈጣን መልክ በመሰልጠንና እስከ አፍንጫው በመታጠቅ ላይ ነው፤ በጂቡቲ እና ባሕረ ነጋሽ (ኤርትራ) በኩል ከሃዲው ኢሳያስ አፈወርቂ ጦሩን በማነሳሳት ላይ ነው፤ የዚህ ሁሉ ግድ እና የጥፋቱ ኦርኬስትራ አቀናጁና አስተባባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ ነው። ግንባሩን የሚያፈርሰው ጀግና ኢትዮጵያዊ ፈጥኖ ይምጣበትና።

የኢትዮጵያን ድንኳኖች በማስጨነቅ ላይ የዲያብሎስ ሠራዊት “ኩሽ” የሚባለውን ጉዳይ ደግሞ ደጋግሞ በማንሳት ላይ ነው። ይህም ያለምክኒያት አይደለም። ለዚህ ዋናው ምክኒያቱ የፕሮቴስታንቱ ዓለም በእራሱ ፈቃድ ተርጉሞ የጻፈውን የሚከተለውን የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢት በፍጥነት ለማስፈጸም ሰለሚሻ ነው። በጣም ቸኩለዋል።

የፕሮቴስታንቶች መጽሐፍ ቅዱስ “ኢትዮጵያን” “ኩሽ” እያለ ነው የተረጎመው።

[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፰፥፫፡፮]

የእግዚአብሔር ቀን ቅርብ ነው፥ የደመና ቀን፥ የአሕዛብ ጊዜ ይሆናል።

ሰይፍ በግብጽ ላይ ይመጣል፥ ሁከትም በኢትዮጵያ ይሆናል፤ የተገደሉትም በግብጽ ውስጥ ይወድቃሉ፥ ብዛትዋንም ይወስዳሉ፥ መሠረትዋም ይፈርሳል።

ኢትዮጵያና ፉጥ ሉድም የተደባለቀም ሕዝብ ሁሉ ኩብም ቃል ኪዳንም የገባችው ምድር ልጆች ከእነርሱ ጋር በሰይፍ ይወድቃሉ።

እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ግብጽን የሚደግፉ ይወድቃሉ፥ የኃይልዋም ትዕቢት ይወርዳል፤ ከሚግዶል ጀምሮ እስከ ሴዌኔ ድረስ በእርስዋ ውስጥ በሰይፍ ይወድቃሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።

[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፥፭፡፮]

ፋርስንና ኢትዮጵያን ፉጥንም ከእነርሱ ጋር ጋሻና የራስ ቍርን የለበሱትን ሁሉ፥

ጋሜርንና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ በሰሜን ዳርቻም ያለውን የቴርጋማን ቤትና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ ብዙዎችንም ሕዝቦች ከአንተ ጋር አወጣለሁ።

_____________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: