…የቁራዎች የአሞራዎች ቀለብ ትሆናለህ፤ ይህ ደግሞ ሳይውል ሳያድር የሚመጣብህ ፍርድ ነው!
አንተ የከፋህ ዘረኝነትን፣ ሆዳምነትን፣ አረመኔነትን፣ ነውረኝነትን፣ አታላይነትን፣ ንቀትን፣ ትዕቢትን እንደ ጌጥ የለበስክ ትውልድ፡ በውኑ አንተን የመሰለ የዲያብሎስ መገለጫ በምድር ላይ ታይቶ ያውቃልን? በፍጹም
ክፍል ፪ በቀጣዩ…
[ትንቢተ ሕዝቅኤል ፴፥፮]
እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ግብጽን የሚደግፉ ይወድቃሉ፥ የኃይልዋም ትዕቢት ይወርዳል፤ ከሚግዶል ጀምሮ እስከ ሴዌኔ ድረስ በእርስዋ ውስጥ በሰይፍ ይወድቃሉ፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።