Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • December 2019
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    3031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for December 17th, 2019

አውሬውን የሚቀልቡት ተደማሪ አብዮተኞች ሕዝቡን ደም እያስለቀሱት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 17, 2019

አፄ ቴዎድሮስ እና አፄ ዮሐንስ በአውሬው ከተገደሉበት ዘመን አንስቶ ኢትዮጵያን ተቆጣጥሯት ያለው የዋቄዮአላህ መንፈስ ነው።

በእነዚህ መቶ ሃምሳ አመታት አማራና ትግሬ የተባሉት ኢትዮጵያውያን ለዋቄዮአላህ ልጆች “ ጠቃሚ ጅሎች/ Useful Idiotsነበሩ አሁንም ናቸው። ቆላማዎቹ የዋቄዮአላህ ልጆች ጠላት ሳይመጣባቸው በሰላም እየኖሩ እንደ አይጥ አስር ሃይ ልጆች ሲፈለፍሉ፡ እነዚህ አማራና ትግሬ የተባሉትና በከፍተኛ ተራራማ ቦታዎች የሚኖሩት ደገኛ ኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያ ሲሉ ዘላለም ሲታመሙ፣ ሲራቡና የጦርነት እሳት ሰለባ እየሆኑ ሲኖሩ ነበር። በሕዝብ ደረጃ ለኢትዮጵያ ከምንገምተው በላይ እጅግ ብዙ መስዋዕት የከፈሉ ሁለቱ ብሔሮች ብቻ ናቸው። ይህን ሃቅ የማይቀበል ግብዝ ወይም የኢትዮጵያ ጠላት የሆነ ብቻ ነው።

ወደ ባድሜው ጦርነት ለሁለት መቶ ሺህ ተራራማ/ደጋማ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውን የሞት ጥላ ይዞ በመምጣት ዘምቶ የነበረው አውሬው አብዮት አህመድ ዛሬም ተመሳሳይ ዕልቂት በሁለቱ ክርስቲያን ብሔሮች ላይ ለመፈጸም በመዘጋጀት ላይ ነው። የዛሬው መግለጫ ይህን የሚጠቁመን ነው። ይህን መግለጫ እንዲሰጥ (የዚህን መንግስት አባላት “አንቱ” አልልም) የመረጠው የቀድሞውን ፕሬዚደንት ሙላቱ ተሾመን ነው። ሙላቱ ተሾመ በቱርክ የኢትዮጵያ አምባሳደር የነበረ የክርስቶስ ተቃዋሚዋና የግራኝ አህመድ ሞግዚቷ ቱርክ ወኪል ነው። ይህን አስመልክቶ ከሁለት ዓመት በፊት በጦማሬ አውስቼ ነበር። ጸረክርስቶስ ቱርክ የኦቶማን ግዛትን እያነሳሳች ነው፤ መጽሐፍ ቅዱሳዊዋ ኩሽ ደግሞ ከቱርክ ጋር ለማበር ፈቃደኝነቷን በማሳየት ላይ ናት

አውሬው አብዮት ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም አይ.ኤም.ኤፍ እና ከዓለም ባንክ በድምሩ አምስት ቢሌየን ዶላር በብድር መልክ ሊበረከትለት ነው። አዎ! አምስት ቢሊየን፤ ለሕዳሴው ግድብ የሚያስፈልገው ገንዘብ ይህን ያህል ነበር፤ ግን በግብጽ ግፊት እነዚህ ወንጀለኛ ተቋማት ለሕዳሴው ግድብ ሊሰጡ አልፈለጉም። ለምን? ኢትዮጵያውያን ላባቸውን፣ ደማቸውንና ያጠራቀሟትን ገንዘባቸውን አፍሠው እንዲሠሩ ሰልተፈለገ ነው።

ከእነዚህ ሁለት ተቋማት የተገኘው ገንዘብ፡ አትጠራጠሩ፡ ከፈረንሳይ ለመሸመት በታቀዱት ጦር መሳሪያዎች ላይ ይውላል። (የኢትዮጵያን አየር መንገድ፣ ባንክና ቴሌኮምን ለመሸጥ ሲሯሯጥ የነበረውን ሸማቹን ለማ ገገማን ያለምክኒያት የመከላከያ ሚንስትር አላደረገውም። እኅተማርያም አውስታው ነበር) በእነዚህ መሳሪያዎች ላይ ቆላማዎቹ የዋቄዮአላህ ልጆች በቂ ስልጠና እስኪያደርጉና ስልጣኑንም ሙሉ በሙሉ እስኪቆጣጠሩት ድረስ “አማራ” የሚሏቸውን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን እንደ ሐረርጌ ከመሳሰሉት ቆላማ የደቡብ ኢትዮጵያ ቦታዎች ጠራርጎ በማስወጣት ወደ ደጋማዎቹ የሰሜን ክፍለ ሃገራት እንዲሰደዱ ያደርጋሉ። እዚያም “አማራ” የተባለ አዲስ ሃገር እንዲመሰርቱ ይገፋፏቸዋል። አሁን አዲስ ሃገር መስርተናል ካሉ በኋላ “የኛ ነው” የሚሏቸውን እንደ ራያ የመሳሰሉትን ቦታዎች ያስመልሱ ዘንድ ከገዙትና በሱዳን በኩል ከቱርክ የሚያገኟቸውን የጦር መሳሪያዎችን በከፊል ለ”አማራዎች” ያቀብላሉ። በዚህም የተደፋፈሩት ደጋማዎቹ ተዋሕዶ አማራዎች ከደጋማዎቹ ተዋሕዶ ትግሬዎች ጋር ጦርነት ይከፍታሉ፤ ጦርነቱ በሁለቱ ወንድማማች ኢትዮጵያውያን ላይ እጅግ በጣም የከፋ ዕልቂትና ውድቀትን ያስከትልባቸዋል። በጦርነቱ የደከሙት ተዋሕዶ አምሓርዎችና ትግሬዎች አገግመውና ከሠሩት ስህተት ተምረው እንደገና እንዳይንሰራሩ የአውሬው አብዮት ሠራዊት ከፈረንሳይ የሚያገኛቸውን የኑክሌር ወይም ኬሚካል ተሸካሚ ሮኬቶች ያወርድባቸዋል። በዚህ ወቅት ግብጽና የአረብ ሊግ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ሰተት ብለው ይገቡና በቅኝ ተገዝታ የማታውቀውን ታሪካዊቷን ኢትዮጵያን ይቆጣጠሯታል። የአይ. ኤም. ኤፍን እና የዓለም ባንክን ብድር መክፈል ያለባት ኢትዮጵያ በጊዜው ስለማትኖር እነዚህ ሁለት የአውሬው ተቋማት የሕዳሴው ግድብ የሚገኝበትን “ቤኒ ሻንጉል” የተባለ ክልል ይወርሳሉ። ክልሉ የተመሠረተው ለዚህ ዓላማና ለዚህ ወቅት ነበር። ኢትዮጵያ ተክብባለች፤ ከሶሪያና ኢራቅ ቀጥሎ ወደ ኢትዮጵያ ይዘምታሉ፡ በተራራማዋ አፍጋኒስታን ለኢትዮጵያ እየተለማመዱ ነው፤ ለማለት ተገድጄ ነበር፡ ከአሥር ዓመታት በፊት፤ ልክ በዚህ ሳምንት፤ ገና የሶሪያው ጦርነት ሳይጀምርና ጥንታውያን ክርስቲያን ወገኖቻችን ለመጨፍጨፍ ሲዘጋጁ። Ethiopia Conspiracy

አዎ! የኢትዮጵያ ሕዝብ ገና ደም ያለቅሳል፤ ለዚህም ተጠያቂው በሞኝነት ጠላቱን ቀልቦ ያሳደገው እራሱ ነው።

የተደመረ ሁላ ንስሐ የመግቢያ ጊዜው እንኳ እያለቀበት ነው። ብዙ ዕልቂት ማየት የማይሻ፣ መዳን የፈለገና የኢትዮጵያን ትንሳኤ ማየት የሚሻ ወገን አውሬውን አብዮትን እርግፍ አድርጎ መተውና፡ ወለም ዘለም ሳይል መታገል ይኖርበታል። ተዋሕዶ የሆነ ይህን የተረገመ ሰው ከልቡ ቢተፋው ሰውዬው አንድ ሌሊት እንኳን አያድርም ነበር። እኛም ደም ከማልቀስ እንድን ነበር።

ልብ እንበል፤ “ተዋሕዶ ነኝ” እያለ ከአውሬው ጋር የሚደመረውና አቋመቢስ ሆኖ የሚታየው እንደ ሐረር በመሳሰሉት ቆላማ ከተሞች በዋቄዮአላህ መተተኞች ቁጥጥር ሥር የወደቀው ወገን ነው። ይህን ክስተት በጥሞና እንከታተል! ቱርኮች አራጁን ግራኝ አህመድን፣ ፈረንሳዮች ደግሞ ፀሐፊውን አርቱር ሬምቦን (በሐረር ቤተመዘክር አለው) ያለምክኒያት ወደ ሐረር አልላኳቸውም። ገዳይ አብዮትና ለማ ገገማም ክርስቲያኖች በተጨፈጨፉባት ማግስት ያለምክኒያት ወደ ሐረር አላመሩም። እሳቱን ፈጥኖ ያውርድባቸው!

________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »