በጣም የሚቀፍ ነው | ለግራኝ 1ሚልየን የሰጠችው ኖርዌይ መድረክ ላይ ለሚጸዳዳው አርቲስት 3ሚልየን ዶላር ሸለመችው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 16, 2019
ሸላሚዎቻችኑ ፕሮቴስትናት ምዕራባውያኑ እንዴት እንደዘቀጡ እንመለከት፡ ደግሞ እጁን በኢትዮጵያ ቀስተደመና ቀለማት ቀብቷል፦
ሰውየው የቲያትር ቤት መድረክ ላይ በመሽናት፣ በመቅዘን እና በምናምኑ በመጨመላለቅ ዝናን ያተረፈ ነው። አሁን የኖቤል ሽልማትን ከሚሰጠው የኖርዌይ መንግስት የሦስት ሚሊየን ዶላር ድጎማ ተደርጎለታል። የዓለም ባንክም ለአብዮት አህመድ ሦስት ቢሌይን ዶላር ሊሸልመው ነው።
ምንጭ
___________________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on December 16, 2019 at 20:56 and is filed under Curiosity, Ethiopia, Infos.
Tagged: ሽልማት, ኖርዌይ, አርትስት, አብዮት አህመድ, አፍረት, ኢትዮጵያ, ዝቅጠት, የኖቤል ሽልማት, Nobel Peace Prize. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply