Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2019
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    252627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for November 27th, 2019

አይለቁንም! | አገራችንን ግብረ-ሰዶማውያን እንደሚመሯት ይህ ሌላ ማስረጃ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2019

ግብረሰዶማዊቷም “አዲስ አበባ ኬኛ” አለች። እንዴት ደፈረች? ለምን አሁን? ማን ይህን ያህል አደፋፈራት ብለን ብንጠይቅ፤ መልሱ፦ ኦሮሞ ቄሮዎችን፣ ጴንጤዎችንና ሙስሊሞችን ሁሉንም ያስደፋፈራቸው ዲያብሎሳዊ ዕቅድ ያለው የግራኝ አብዮት አህመድ መንግስት። የሚለው መልስ ነው። መንግስቱ(ካቢኔው) በጴንጤዎች መናፍቃን፣ በመሀመዳውያን አሕዛብ እና በፌሚኒስት ግብረሰዶማውያን የተሞላ መሆኑ አንድ ሌላ ምልክት ሊሆን ይገባዋል።

ምን ያድርጉ፤ ጊዜው የነርሱ ነው፤ በኃያሉ መስቀል ስም በተሰየመው አደባባያችን ሕዝበ ክርስቲያኑ ብሶቱን በሰላማዊ ሰልፍ እንኳን እንዳይገልጽበት ተደርጓል። በተቃራኔው ይህ አደባባይ የዋቄዮአላህ ልጆች እና ሰዶማውያን መፈንጫና መፈንደቂያ አደባባይ ሆኗል። ያለ ምክኒያት ይመስለናልን በደመራ ዋዜማ የኢትዮጵያና አምላኳ ጠላቶች ኢሬቻ የተባለውን የሰይጣን አምልኮ በመስቀል አደባባይ ዛፎቻቸውን ተክለው እንዲያክብሩ የተደረገው? “ታላቁ ሩጫ” በተካሄድበት ወቅትም ኢትዮጵያዊው አጋጣሚውን ተጠቅሞ ወደ አራት ኪሎ በቁጣ እንደማምራት፣ የወደቁት ኢትዮጵያውያን እና ግብረሰዶማውያን ዳንኪራቸውን በየአዳባባዩና ጎዳኑ ሲያሳዩ አይተናል። አዲስ አበባ ሰዶም እና ገሞራን ነበር የምትመስለው። እውነት ይህ ዳንኪራ የሚደረግበት ዘመን ነውን? ጂኒ ጃዋርን እግሩን የሚሰብር እንኳን ጀግና ጠፍቷል። በዚህ በዚህ ድክመታችን ዲያብሎስ ጠላት እየሰለጠነብን ነው። ግብረሰዶማዊቷ ፖሊስም ይህን ያህል የደፈረችው፡ በዚሁ ነው፣ በእነ አብዮት ፈቃድና ስምምነትም ነው፤ ወደ ስቲዲየምም ሲልካት ብዙ ወጣት ኢትዮጵያውያን ተከታዮችና አፍቃሪዎች የሚገኝበትን የእግር ኳስ ስፖርት መረጠ። ይህን ሁሉ አብዮት እንዳቀነባበረው እግጠኛ ነኝ። አብዮት ከላሊበላ ጋር በተቆራኘ ቶቶ በተባለው የግብረሰዶማውያን የጉዞ ወኪል ጉዳይ ላይ ምንም ነገር አለማለቱ ብዙ የሚነግረን ነገር ነበር። እስኪ አሁን ጠይቁት?

የፕሬዚደንት ማክሮን ወዳጅ አብዮት አህመድ ግብረሰዶማዊ ነውን?

በአሁኑ ሰዓት በመላው ዓለም ብቅ ብቅ በማለት ከሁሉም ሰው በላይ የሚጮኹት ኢአማንያን መሀመዳውያኑ እና ግብረሰዶማውያኑ ናቸው። የኛዎቹ “ኦሮሞ ነን” ባዮችም ከእነርሱ ጋር ነው የሚደመሩት።

እነ አብዮት አህመድ ኢትዮጵያዊ የሆነውን ነገር ሁሉ እያዋረዱ ለማዳከም ባላቸው ተልዕኮ የኢትዮጵያ አየር መንገድን፣ የኢትዮ ቴሌኮምን፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን፣ የታላቁ ሕዳሴ ግድብን፣ የጦር እና ፖሊስ ሠራዊቶችን (ተመለከቱ እንዴት በቄሮና በግብረሰዶማዊቷ እያዋረዱት እንዳሉ)፣ ወዘተ ናቸው።

የአንድን አገር ሕዝብ አእምሮ እንዴት ማጠብ እንደሚቻል የአራት ደረጃዎች ሂደት፦

+ ፩ኛ. የሕዝቡን ሥነ ምግባር መስበር (ሞራሉን መንካት) (15-20 አመት)

+ ፪ኛ. ህብረተሰቡን ማደፍረስና ማናጋት (2-5 ዓመት): የራሳችሁ ስለሆነው ግድ የለውም፤ አስፈላጊ ጥቃት በ መከላከያ፣ በኢኮኖሚ እና ባሕል ላይ ይደረጋል

+ ፫ኛ. ቀውስ እና ችግር (6 ሳምንታት): በሀገሪቱ አስቸኳይ ለውጥ እንዲካሄድ በሚያስችል መልክ ህብረተሰቡን ወደ አስጊ ሁኔታ መውሰድ

+ ፬ኛ. መረጋጋት እና መደበኛነት(አዕላፍ ጊዜ)

ለማንኛውም ሁሉም ይታዩን! ጥሩ ነው! በያሉበት አፋቸውን እንዲህ ይክፈቱ፣ ይገለጡ፤ እራሳቸውን ያጋልጡና እንያቸው፣ የኛዎቹም ይታዩን፣ እንግዲህ ሃቁ ፊት ለፊት እየታየን ነውና አላየንም! አልሰማንም! አላወቅንም! የለም።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፥፪፯]

ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።”

________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሞት ፍሬ በ ፍሬህይወት | ወገን፡ እነ ታከለ ልጆቻችሁን እየመረዙባችሁ ነው!!!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2019

በአዲስ አበባ ልደታ ማርያም አቅራቢያ በሚገኘው ፍሬህይወት ቁጥር አንድ ትምህርት ቤት ዛሬ ኅዳር ፲፯ /፲፪ . በዕለተ ቅዱስ እስጢፋኖስ፡ ጠዋት ላይ ፳፭ ተማሪዎች እና መምህራን ላይ በተፈጠረው የጤና ዕክል ምክንያት ወደ ጥቁር አንበሳ እና ዘውዲቱ ሆስፒታሎች ተወስደዋል።

በኢትዮጵያውያን ሕፃናት ላይ የመርዝ ጂሃድ እንደሚካሄድ በተለይ ላለፉት ሰባት ዓመታት ሳስጠነቅቅ ነበር። “ልጆቻችሁ ከማን ጋር እንደሚበሉ ተከታተሉ፣ የልጆቻችሁን የምሳ እቃ ተቆጣጠሩ” እያልኩ፡ በመንገድ ላይ ሳይቀር እንደ እብድስለፈልፍ ነበር። ያየሁትን አይቻለሁና። ከአምስት ዓመታት በፊት ሊደበድቡኝ ሁላ የመጡ መንጋዎች ነበሩ። በቅርቡ እንኳን የታከለ ኡማ “ነፃ ምግብ” ፕሮግራም አደገኛ ሊሆን እንደሚችል ለመጠቆም ሞክሬ ነበር። ወገን፡ እነዚህ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ባገኙት አጋጣሚ ከሁሉም አቅጣጫ ነው እያጠቁን ያሉት!

ከሁለት ዓመታት በፊት በቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ያገኘኋቸው አንዲት እናት ታከለ ኡማ ከመጣበት በአምቦ ከተማ የተዋሕዶ ህፃናት እየተመረዙ እንደሆነ ጠቁመውኝ እንደነበር አስታውሳለሁ። በጣም ያሳዝናል፤ ሕዝባችን ለምን፣ በምን እና እንዴት እንደታመመ ውጭ ያለን ወገኖቹ ካላሳውቅነው በቀላሉ አያውቀውም፤ በመተት አስረውታል።

ለተጎዱት እግዚአብሔር ይድረስላቸው!

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | 2 Comments »

ኦማር – ጃዋር – ኳታር | ቅሌታማዋ ሶማሊት የኳታር ቅጥረኛ ነች ተባለች | ጂኒ ጃዋርስ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2019

ከጃዋርና ሌሎች ሶማሌኦሮሞ ጂሃዲስቶች ጋር የሚነሶታን ግዛት የምትጋራዋ የአሜሪካ ምክር ቤት ተወካይ ኢልሃን ኦማር በኳታር በአሜሪካ ምክር ቤት ውስጥ ያላትን ወንበር በመጠቀም ለኳታርን እና ኢራን መንግስታት ጠቃሚ መረጃዎችን ታቀብላለች በሚል ክስ ልትወነጀል ነው፡፡

ክሱን የመሠረተው ትውልደ ኩዌት የሆነው ካናዳዊ ነጋዴ አላን ቤንደር ነው። ካናዳዊው በአረብ ሃገራት ከሚገኙ መንግስታት ጋር የጠበቀ ግኑኝነት እንዳለውና ከኳታር ንጉስ ወንድም

በኩዌት የተወለደው ካናዳዊ አላን ቤንገር ባለፈው አርብ ከቶሮንቶ ካናዳ ወደ ፍሎሪዳ አውራጃ ፍርድ ቤት በቪድዮ አገናኝ ባደረገው ቃለ ምልልስ ኳታርንም ጨምሮ ከመካከለኛው ምስራቅ መንግስታትና ከንጉሣዊ ባለሥልጣናት ጋር ጠንካራ ግንኙነት እንዳለው ገልጧል ፡፡ ቤንደር በሰጠው መግለጫ የኳታር ኤሚር ሸክ ኻሊድ ቢን ሃማድ አልታኒ ዋና ፀሃፊ ከሆነው ከመሀመድ ቢን አህመድ ቢን አብዱላ አልማስናድና ከሌሎች ሁለት የኳታር ባለሥልጣናት ጋር እንደተገናኝ አውስቷል፡፡

ሦስቱም ለኢልሃን ኦመር ታሪካዊ የአሜሪካ ምክር ቤት አባል መሆን ቁልፍ ሚና መጫወታቸውን አላን ቤንደር እንዲህ በማለት ገልጾታል፦

የእኛ ገንዘብ ባይሆን ኢልሃን ኦማር በመንግስት ገንዘብ እርዳታ በሚነሶታ ቅዳሜና እሁድን የቡና ቤት አሳላፊ የምትሆን ሌላ ጥቁር ሶማሊያዊት ስደተኛ ነበረች” ተናግረዋል ፡፡ ይህ መረጃ የተገኘው ከአልአረቢያ እንግሊዝኛ ቴሌቪዥን ሲሆን፡ ክሱም በጠበቃ የተረጋገጠ ነው፡፡

በማስረጃው ውስጥ ፣ አላን ቤንደር የአሜሪካ ፖለቲከኞችን እና ጋዜጠኞችን የኳታር ቅጥረኞች/ ንብረት እንዲሆኑ ለመመልመል እንዲረዳቸው መጠየቁን፡ ነገር ግን ኳታር ብዙ የአሜሪካ ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞች ቀድሞውኑ የኳታር ባለሥልጣናት ቅጥረኞች በመሆናቸው ጥያቄውን ውድቅ እንዳደረገው አክሏል። ከተገዙት የአሜሪካ ፖለቲከኞች መካከል በዋነኛነት የምትጠቀሰው ኢልሃን ኦማር ናት። የኳታር ንጉሣውያን ቤተሰቦች ኢልሃን ኦማርን የእኛ “ዘውድ ጌጣጌጥ” ናት ብለው እንደሚጠሯትም ቤንደር አውስቷል፡፡

የአላን ቤንደር ክሶች በዚህ አያበቃም፡፡ በምስክርነቱ መሠረት ፣፡ ኳታር “ኢልሃን ኡመርን የፖለቲካ ፍላጎት እንኳ ከማሳየቷና የመንግሥት ባለሥልጣን ለመሆን ከማሰብዋ በፊት ነበር በኳታር መመልመሏን አህመድ አብዱላ አልማስናድ የጠቆመው። ለኳታር እንድትሠራ ካሳመኗት በኋላ ኡመር ከኳታሮች ጋር በመተባበር የገንዘብ ክፍያዎችን በየጊዜው ትቀበላለች፡፡

ኢልሃን ኦማር ሥልጣን ላይ ከወጣች በኋላ በተወካዮች ምክር ቤት ያላትን ቦታ ተጠቅማ ለኳታርና፡ በኳታር በኩል ወደ ኢራን ሚስጥራዊ መረጃዎችን እንደምትልክም በተጨማሪ ተገልጧል፡፡

ይህ ትልቅ ቅሌት የያዘ ዜና ነው፤ ነገር ግን ዓለምን የሚያስተዳድረው የጥልቁ የሉሲፈራውያን መንግስት የዜና ማሰራጫዎች ከፕሬዚደንት ትራምፕ ጋር ስለማይያዝ ይህን አስመልክቶ ትንፍሽ እንኳን አይሉም፤ ሴትዮዋንም ለጊዜው ምንም አያደርጓትም።

እንደሚታወቀው ኢልሃን ኦማር ገና እንደተመረጠች የመጀመሪያውን የውጭ ሃገር ጉዞ ያደረገችው ወደ አስመራ ነበር። እዚያም ከግራኝ አብዮት አህመድና ከጂኒ ጃዋር መሀመድ ጋር ተገናኝታለች። ከሳምንት በፊት ጂኒ ጃዋር ወደ ሚነሶታ ከማምራቱ በፊት በመጀመሪያ ወደ ኳታር ነበር የተጓዘው። አልጀዚራ ቴሌቪዥንም ይህን ውርንጭላ በየጊዜው የሚጋብዘውና ኦሮሞን የሚደግፉ ዜናዎችንና ቅስቀሳዎችን የሚያካሂደው ከሳውዲ ቀጥሎ የዋሃቢያ እስላም መናኽሪያ የሆነችው ኳታር ከባድ የሆነ ፀረኢትዮጵያ ተልዕኮ ስላላት ነው።

ትግሬ ነው በሚል (በአባቱ ጎንደሬ ነው) ግብዝነት ብቻ ብዙዎች ገና ሊረዱት ያልፈልጉት/ያልተረዱትና ከአብዮት አህመድ በጣም በተሻለ መልክ ሃገርወዳድ የሆነው መለስ ዜናዊ፣ ቀደም ሲል ብዙ ስህተቶች የሰራ ጠቅላይ ሚንስትር ቢሆንም፤ ልምዱን ስልወሰደና የአረቦችን ጠላትነት አባቶቹ ስለጠቆሙት ከኳታር ጋር የዲፕሎማቲክ ግኑኝነት ማቋረጡ የሚታወቅ ነው። ከአረብ ጋር ግኑኝነትን የሚያቋርጥ መሪ የኢትዮጵያ መሪ ነው እላለሁ። ኢትዮጵያ ታላቅና ኃያል የነበረችው በዙሪያው ካሉት የአረብ ሃገራት ጋር ግኑኝነት በማታደርግባቸው ዘመናት ነበር። መለስ ከአረፈ በኋላ ጅሉ ኃይለማርያም ደሳለኝ ነበር በእነ ሲ.አይ.ኤ ከምትመራው ኳታር ጋር ዲፕሎማቲክ ግኑኝነቱን እንደገና የጀመረው። የመጀመሪያውን ኢንተርቪውም ለአልጀዚራ ቴሌቪዥን ነበር ለመስጠት የቸኮለው።

ለማንኛውም ጠላቶቻችንን አጋልጣቸው አምላካችን፤ እንዲህ አጋልጣቸው ጠላቶችህን!!!

በአንድ በኩል የኢሊሃን ኦማር ወደ አሜሪካ ምክር ቤት መግባት በጣም ጥሩ ነገር ነው፣ በአንድ በኩል የአብዮት አህመድ ስልጣን ላይ መውጣት በጣም ጥሩ ነገር ነው፣ በአንድ በኩል የጀዋርና ጀራቶቹ በሜዲያ ላይ ብቅ ብቅ ማለት እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነው። ለምን? ምክኒያቱም ፈጠነም ዘገየም ማንንታቸውን በግልጽ ለማየት ያስቸለን ዘንድ ጥሩ አጋጣሚ ይፈጥርልናል እና ነው። ብዙዎች እውሮች ስለሆኑና በአጉልቶ ማሳያ መነጽር እንዲያዩ ካልተደረጉ በቀር ትንሽ እንኳን አይተው ለማመን የሚቸገሩ ስለሆኑ ነው። አማላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስጋ በመልበስ ወደዚህች ምድር ላይ የመጣው ከሃጢአታችን ሊያድነን እና አይተን ለማመን እንችል ዘንድ ነው። አባቶችና እናቶች እየተሰውልን ያሉት እኮ ጠላታችን ዲያብሎስን እና ጠላቶቻችንን ለይተን ለማየት፣ ለማወቅና ለመጋፈጥ አሻፈረን ስለምንል ነው ፥ አብያተ ክርስቲያናት እየተቃጠሉ ያሉት እኮ እኛ ከእንቅልፋችን ነቅተን “በቃን! አትንኩን!” በማለት ሰላማዊ ሰልፎችን ለማዘጋጀት ፈቃደኞች ስላልሆንን ነው።

________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: