በሊቢያ ወንድሞቻችንን ያረደውን የአይ ኤስ መሪን የያዘው ጀግና ውሻ በፕሬዚደንት ትራምፕ ተሸለመ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 26, 2019
“And, it’s trained that if you open your mouths you will be attacked‘ „እናም ፣ አፋችሁን ከከፈታችሁ ጥቃት እንዲሰነዝርባችሁ ሥልጠና ተሰጥቶታል” አሉ ፕሬዚደንት ትራምፕ።
በተጨማሪ፡ ፕሬዚደንት ትራምፕ ኮናን በተባለው ውሻ እርዳታ ስለተገደለው፡ የአይ ኤስ መሪ አል–ባግዳዲ ይህን ብለው ነበር፦
“The Caliph Is Dead! President Trump Says Isis Leader Al-Baghdadi ‘ Died Like A Dog. He Died Like A Coward’”
“ካሊፍ አል–ባግዳዲ ልክ እንደ ውሻ ተዋርዶ ሞተ ፤ እንደ ቦቅቧቃ ሞተ”
አሁን ደግሞ ቀዳዳ-አፉን አሸባሪ፡ ቦቅቧቃውን ጂኒ ጃዋራን ለመያዝ ወደ ሚነሶታ ይላኩት! ሂድና ያዘው ጀግና! በሚነሶታ በረዶ ላይ እያሳደደ ሲያንከባልለው ታየኝ!
በሌላ በኩል ግን ለብዙ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ሞት ተጠያቂ የሆነውን ሽብር ፈጣሪ አሜሪካ እንደ ልቡ እንዲንቀሳቀስ መፍቀዷ በጣም ያሳዝናል። ለነገሩማ ሲ.አይ.ኤ እና አረብ ደንበኞቹ የመለመሉት ቅጥረኛ ነው። ጃዋር፣ አብዮት አህመድና ቄሮ ሠራዊታቸው እርኩሱ የአይ ኤስ መሪ እንኳን ያላሳየውን ጭካኔ የተሞላበት ግድያ ነው በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የሚፈጽሙት። የአል-ባግዳዲ ጂሃዲስቶች አራስ ሴቶችን እንደገደሉ የሴቶችን ጡት እንደቆረጡ ተሰምቶ አያውቅም። የኛዎቹ እርኩሶች እያሳዩን ያሉት ጭካኔና ግፍ በምድርም በሰማይም ይመዘገባል፤ ፍርዱንም በቅርቡ ከእግዚአብሔር ያገኟታል።
Leave a Reply