አብዮት እና ታከለ ይሆኑ አቡነ መልከጼዴቅን በቅዱስ ሚካኤል ዕለት ከአዲስ አበባ ያባረሯቸው? ወንበሩን የኢሬቻ ዘመዳቸው ጠቅልለው ይይዙት ዘንድ?
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 22, 2019
በዚህ ድንቅ ስብከታቸው(ሙሉውን በሌላ ጊዜ አቀርበዋለሁ) ምክኒያት ይሆን አቡነ መልከጼዴቅ የተባረሩት? ወይስ ሌላ ነገር አለ?
ከመፈንቅለ መንግስቱ ቀጥሎ አሁን መፈንቅለ ወንበር በቤተክርስቲያናችን ውስጥ እየተካሄደ ይሆን?
መጀመሪያ ላይ፤ ከአብዮት አህመድ ትውልድ ከተማ ከጂማ እና ከታከለ ገማ ትውልድ ከተማ ከ አንቦ ተባርረው ወደ አዲስ አበባ የመጡትንና በአዱሱ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ተጠልለው የነበሩትን የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ቤተከርስቲያኑን ለቀቅው እንዲወጡ ተደረጉ፤ ከዚያ በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የፓትርያርኩ ረዳት የሆኑት ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ ከወንበራቸው እንዲነሱ ተደረጉ፤ ያውም በቅዱስ ሚካኤል ዕለት! ተማሪዎቹ የአዲሱ ሚካኤል ቤተክርስቲያንን ግቢ እንዲለቅቁ በከፍተኛ ባለስልጣን ትዕዛዙ እንደተሰጠ ተወርቶ ነበር። አሁን የፕሮፓጋንዳና ቅጥፈት አርቲስቶቹ አብዮት አህመድና ታከል ገማ፤ “አቡነ መልኬ ጻዲቅ ናቸው ይህን ትዕዛዝ ሰጥተው የነበሩት፣ ከአዲስ አበባ መባረራቸውም ተገቢ ነው” የሚል ተልካሻ ቅስቀሳ እንዲካሄድ እያደረጉ ነው።“ውሻውን መጥፎ ስም ሰጥተህ ስቀለው / ‘Give the dog a bad name and hang him” ይሉ የለ።
ቀደም ሲል አቡነ መልከጼዴቅ “ለታከለ ገማ ገንዘብ ለመስጠት ፈቃደኛ ነበሩ” እየተባለ ሲነገር ነበር። በእውነት ይህን ለማድረግ ከወሰኑ ምክኒያታቸው ምን ይሆን? አብዮትና ታከለ ወንበራቸውን በመነቅነቅ ላይ እንደሆኑ ስላወቁ ይሆን? ወይስ ሌላ ነገር አለ? ለማንኛውም በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ስራ አስኪያጅ ተደረገው የተሾሙት የአብዮት አህመድና የታገለ ገማ ኦሮሞ ወንድም መ/ር አባ ሞገስ ኃይለማርያም ናቸው። *(ሌላ ኃይለማርያም?!)
በሁሉም ቦታ መፈንቅለ ወንበር፣ መፈንቅለ ሥርዓት እየተካሄደ ነው። ከዓመታት በፊት በአዲስ አበባ አብያተ ክርስቲያናት ላይ የዋቄዮ–አላህን የጥፋት ዘመቻ ለመጀመር አሁን ለመስለም በመዘጋጀት ላይ የሚገኘውን ኢሬቻ በላይን የሃገረ ስብከቷ ስራ አስኪያጅ ማድረጋቸው የሚታወስ ነው። ዛሬም ዓይናችን እያየ ታሪክ ራሱን እየደገመ ይሆን? *(ሌላ ኢሬቻ በላይ?! )
በአብዮትና በታከለ እንዲሁም በአራት ኪሎ የጂሃድ ዋሻቸው ላይ ቅዱስ ሚካኤል እሳቱን ያውርድባቸው!
Leave a Reply