ግራኝ አብዮት ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ተዋሕዶ ኢትዮጵያን ለመጨፍጨፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው

ርኩሱ ግራኝ አብዮት አህመድ ድኻውን ህዝባችንን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማቃጠልና ማረድ አልበቃውም። ይህ ሰይጣን በዓለም ታይቶ የማይታወቅ በጣም እርኩስ የሆነ ፋሺስታዊ ምኞትና ዕቅድ እንዳለው ሆኖ ነው የሚሰማኝ። በኢትዮጵያና ተዋሕዶ ላይ ያለው ጥላቻ በጣም ከፍተኛ ነው፤ ይህ ስሜቱ ከዚህ በፊት ያልተሠራ ታሪክ ለመስራት ከፍተኛ ጉጉት እንዲኖረው ይገፋፈዋል። እኔ በእርሱ ቦታ ብሆን የሚሰማኝ፤ “ሌላ ማንም ኃያል ጠላት ያቃተውን … Continue reading ግራኝ አብዮት ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ተዋሕዶ ኢትዮጵያን ለመጨፍጨፍ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው