Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2019
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    252627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for November 19th, 2019

ለንደን | ሶማሌ ጂኒ ቄሮዎች የሩዋንዳ ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን ሲያሳድዱ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 19, 2019

መሀመዳውያን ለአይሁዶችና ለክርስቲያኖች ያላቸው ጥላቻ ተወዳዳሪ የለውም። አጋንንት በዓለም ዙሪያ የሚሰሩባቸውን ሁኔታዎች እየታዘብን ነው። እነዚህ ሁኔታዎች ጠላትን ለይተን ለማወቅና ለመቋቋም ይረዱናል። በሃገራችንም የሚታየን የአጋንንት ሰራዊት እጅግ ታላቅ ነው። የዚህ አስፈሪ ግንባር ቀደም ጦር በጣም ኃይለኛ ይመስላል ነገር ግን አይደለም። ልፍስፍስ ሠይፎቹ ማስፈራራት ፣ ጦሮቹ ክህደትና ምስጋናቢስነት ፣ ቀስቶቹ ደግሞ ክስ፣ ሀሜት፣ ስም ማጥፋት፣ ስህተት መፈለግ፣ ትዕቢት፣ እራስን ማጽደቅ፣ ራስ ወዳድነት፣ ማስፈራራት፣ ክህደት፣ እንቢተኝነት፣ መራራነት፣ አለመታገስ፣ አክብሩኝ ባይነት፣ ፍርድን ማጣመም፣ መከፋፈል፣ ጥላቻ ናቸው። መንጋ፣ መንጋ፣ መንጋ ፥ ማሳደድ፣ ማሳደድ፣ ማሳደድ!

እነዚህ ጂቦች ሥራቸው የጂል ብቻ ሳይሆን በ “ጀ” ፊደል የሚጀምረውንም ነገር ሁሉ ይወዳሉ፦

ጅጅጋ + ጅማ + ጃዋር + ጃንጃዊድ + ጀርመን + ጀነት + ጅሃድ + ጅብርሊል + ጅኒ + ጀበና + ጀማል + ጃራ + ጆሞ + ጁማ + ጁላን + ጁነዲን

ኢየሱስ አጋንንትን ወደ አሳማዎች (እሪያ) መንጋ ይመራቸዋል

አጋንንት እራሳቸውን መቆጣጠርና በአግባቡ መምራት የማይችሉ ሰዎችን መኖሪያቸው አድርገዋቸዋል። ይህንም በዘመናችን እያየነው ነው። እኔ እንደሚታየኝ ዛሬ አጋንንት የተቆጣጠሯቸው፣ ወደ ጥልቁ ባሕር ለመስጠም እየተዘጋጁ ያሉትና የተመረጡት የርኵስ መንፈስ ማረፊያዎቹ የአሳማዎች መንጋ፦ አረቦች፣ ሶማሌዎች፣ ኦሮሞዎች (ሙስሊሞች/ እስማኤላውያን) እና ምዕራባውያን ሕዝቦች (ጣዖት አምላኪዎች / ዔሳውያን) ናቸው።

ይህን አስመልክቶ መጽሐፍ ቅዱስ በግልጽ ያስተምረናል፡፡

[የማርቆስ ወንጌል 5የማርቆስ ወንጌል ምዕራፍ ፭ ፲፮]

ከታንኳይቱም በወጣ ጊዜ፥ ርኵስ መንፈስ የያዘው ሰው ከመቃብር ወጥቶ ወዲያው ተገናኘው፤ እርሱም በመቃብር ይኖር ነበር፥ በሰንሰለትም ስንኳ ማንም ሊያስረው በዚያን ጊዜ አይችልም ነበር፤ ብዙ ጊዜ በእግር ብረትና በሰንሰለት ይታሰር ነበርና ዳሩ ግን ሰንሰለቱን ይበጣጥስ እግር ብረቱንም ይሰባብር ነበር፥ ሊያሸንፈውም የሚችል አልነበረም፤ ሁልጊዜም ሌሊትና ቀን በመቃብርና በተራራ ሆኖ ይጮኽ ነበር ሰውነቱንም በድንጋይ ይቧጭር ነበር። ኢየሱስንም ከሩቅ ባየ ጊዜ ሮጦ ሰገደለት፥ በታላቅ ድምፅም እየጮኸ፦ የልዑል እግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ሆይ፥ ከአንተ ጋር ምን አለኝ? እንዳታሠቃየኝ በእግዚአብሔር አምልሃለሁ አለ፤ አንተ ርኵስ መንፈስ፥ ከዚህ ሰው ውጣ ብሎት ነበርና።

ስምህ ማን ነው? ብሎ ጠየቀው። ብዙዎች ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው አለው፥ ከአገርም ውጭ እንዳይሰዳቸው አጥብቆ ለመነው። በዚያም በተራራ ጥግ ብዙ የእሪያ መንጋ ይሰማራ ነበርና። ወደ እሪያዎቹ እንድንገባ ስደደን ብለው ለመኑት። ኢየሱስም ፈቀደላቸው። ርኵሳን መናፍስቱም ወጥተው ወደ እሪያዎቹ ገቡ፥ ሁለት ሺህም የሚያህል መንጋ ከአፋፉ ወደ ባሕር ተጣደፉና በባሕር ሰጠሙ። እረኞቹም ሸሽተው በከተማውና በአገሩ አወሩ፤ ነገሩም ምን እንደ ሆነ ለማየት መጡ። ወደ ኢየሱስም መጡ፥ አጋንንትም ያደሩበትን ሌጌዎንም የነበረበትን ሰው ተቀምጦ ለብሶም ልቡም ተመልሶ አዩና ፈሩ። ያዩት ሰዎችም አጋንንት ላደሩበት ሰው የሆነውንና ስለ እሪያዎቹ ተረኩላቸው።

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: