የአብዮት አህመድ ጂሃድ በሐረርጌ | ብዙ ዓብያተክርስቲያናት በቃጠሎ ዘመቻ ወደሙ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 13, 2019
ኦሮምያ = ሲዖልያ
በቃጠሎው ታሪካዊ የሚባሉ ዓብያተክርስቲያናት ሙሉ በሙሉ ወድመዋል። ወደ ቁልቢ እየተጠጉ ነው።
እነዚህ የዲያብሎስ የግብር ልጆች አሥር ዓብያተክርስቲያናትን ካቃጠሉ በኋላ ሕዝበ ክርስቲያኑን ለማስተኛት፣ ላለማራቅ እና ለበዓላቸውም “እንኳን አደረሳችሁ!” እንዲባሉ አንድ ቤተ–ሰይጣን መስጊድ በማውደም የጥፋቱን ውጤት አቻ ያደርጉታል። ከዚያም ሁኔታውን በደንብ ካጠኑና ከቃኙ በኋላ፡ ቆየት ብለው ደግሞ ሌላ ጂሃዳዊ የጥፋት ዘመቻ ይጀምራሉ…. እነዚህ እርኩሶች በመላው ዓለም ሁልጊዜ የሚጠቀሙት እባባዊ ዘዴ ይህ ነው!
ጂሃድ አብዮት አህመድ አሊን የቁልቢው ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣለው!
Leave a Reply