Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • November 2019
  M T W T F S S
   123
  45678910
  11121314151617
  18192021222324
  252627282930  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

ቄሮን የቆረቆረች ፋሺስት ኢጣሊያ ነበረች | ኢትዮጵያዊው የነቃ ዕለት ፋሺስት መንጋዎችን ከሃገሩ ጠራርጎ ያስወጣል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 13, 2019

ለዘንዶውም ሰገዱለት፥ ለአውሬው ሥልጣንን ሰጥቶታልና፤ ለአውሬውም። አውሬውን ማን ይመስለዋል፥ እርሱንስ ሊዋጋ ማን ይችላል? እያሉ ሰገዱለት[የዮሐንስ ራእይ ፲፫፥፬]

ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት ነው ያለ ሕዝብ መኖር የማይችለው እንጅ ፈሪሃእግዚአብሔር ያለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ያለ መንግስት መኖር ይችላል” ዶ/ር ድረጀ ዘለቀ

በኢትዮጵያ ሃገራችን የፋሺስት ኢጣሊያ ወረራ ከተካሄደ በኋላ ብዙም ሳይቆይ፡ እ..አ በ1936 . በሺዎች የሚቆጠሩ ኦሮሞ እና ሙስሊም የትምህርት ቤትልጆችና ወጣት ገበሬዎች Gioventù Etiopica del Littorio (Ethiopian Lictor Youth) በሚል መጠሪያ በፋሲስታዊ መዋቅር ሥር ለመደራጀት በቅተው ነበር፡፡

ልክ የዘመናችን ፋሺስቶች እነ ታከለ ኡማ ለተመረጡ ህፃናት ነፃ የምግብ ፕሮግራም እንዳዘጋጁት የጣሊያን ፋሺስቶችም ለልጆች ነፃ የምሳ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ነበር። ድርጅቱ የራሱ የሆነ ዩኒፎርም ነበረው። ዛሬም ልክ እንደ ጣሊያናዊዋ የፋሽስት ወጣቶች ድርጅት በኢትዮጵያም ወጣት ፋሺስት አርበኞች(ቄሮ)በመንቀሳቀስ ላይ ናቸው።

እንደ ሐረር እንዲሁም ቀደም ሲል በኢትዮጵያ የተካተቱትን እንደ አባ ጅፋር(የአብዮት አህመድ አርአያ)እና አባ ጆቢር አብደላ ያሉ የሙስሊም መንግስትታትን መልሶ ለማቋቋም ቃል በመግባት ፋሺስት ኢጣሊያ በደቡብ እና በምስራቅ ደጋማ አካባቢዎች በሚገኙ የኦሮሞ ተወላጆች ዘንድ ከፍተኛ ትብብር አግኝታ ነበር፡፡ እነ አባ ጅፋር እና አባ ጆቢርም ልክ እንደ እነ አባ ጃዋር እና አባ መገርሳ የኦሮሞ ሙስሊም ሠራዊትን በመፍጠር የኢትዮጵያን አርበኞች ግንባርን ለመዋጋት ከጣሊያኖች ጋር ተባብረው ነበር፡፡

ታሪክ እራሱን በሚያሳዝን መልክ ሲደግም፤

ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ከፍተኛ ጥላቻ ያላቸው፣ ጦርነቱን ከአምላካችን ከክርስቶስ ጋር ያደረጉ “ኦሮሞ ነን” የሚሉት ጡትነካሽ ከሃዲዎች ኢትዮጵያን ለአራተኛ ጊዜ እየከዱና እያጠቁ ነው። ኦሮሞዎች

 • ፩ኛ. ቀድም ሲል ከጂሃዳዊው ግራኝ አህመድ ጋር ተባበሩ
 • ፪ኛ. ከትናንትና ወዲያ ከኢምፒሪያሊስት ኢጣልያ ጋር ተባበሩ
 • ፫ኛ. ትናንትና ከፋሺስት ኢጣሊያ ጋር ተባበሩ
 • ፬ኛ. ዛሬ ከአረብ እና ምዕራባውያን የዘመኑ ፋሺስቶች ጋር በማበር ላይ ናቸው

በእኛ ዘመን በጣም የሚያስፈልጉን የራስ አሉላ አባነጋን ጎራዴ ይዘው ለኢትዮጵያ የሜሰው እንደ እነ ዘርዓይ ደረስ፣ አብርሃ ደቦጭና ሞገስ አስገዶም የመሳሰሉት ጀግኖች ናቸው

ግዜው ሰኔ ቀን ፲፱፻፳፱/1929 .ም ነበር። ሮም ከተማ አደባባይ። ኢጣሊያ ኢትዮጵያን የወረረችበትን ሁለተኛ ዓመት በአጀብ እያከበረች ነው። ከአዲስ አበባ የሚመጣውን የይሁዳ አንበሳ ሐውልት እዚያ እንዲቆም አድርገውታል። ፔዲስትራሊ እየተሠራ ቆይቶ እዚያች እሱ የቆመበት ቅዳሜ የሚመረቅበት በዓል የሚደረግበት ቀን ነበር። ያኔ ያልመጣ ጦር ያልመጣ ሕዝብ የለም። ዘፈናቸውም ጭፈራቸውም የሚደንቅ ነበረ። የኢትዮጵያው አንበሳ በሮማውያኑ ተኩላ ተረገጠ! ድሉ የእኛ ነው! ፋሺዝም ለዘላለም ይኑር!” እየተባለ ይዘፈናል።

ይህ ሲሆን አንድ ጥቁር ለበዓሉ የሚሰጥ እጅ መንሻ ጎራዴ ይዞ ቆሟል። ዘርዓይ ደረስ ነው። ትውልዱ ከሐማሴን እድገቱ ኮረም የሆነ ለኢጣልያ ያገለግል የነበረ ወጣት፡ በሀገሩ መለያ ላይ ህዝብ ሲስቅ ሲሳለቅ መታገስ አልቻለም። ጎራዴውን መዝዞ ስላቁን ወደ ኋይታ ቀየረው። ምድር ቁና ሆነች። አንድ ኮሎኔልንና ሦስት ሻለቆች ተጠጉት። እዚያ ምን እንደተነጋገሩ አይታወቅም ብቻ የታየው ግን ይኸው ሰው ጎራዴውን ሲመዝዝ ነው።…. ጎራዴውን መዝዞ የኮሎኔሉንም የሦስቱንም ሻለቆችም አንገት አንገታቸውን በቁመናቸው እያሉ እየቀላ ጣላቸው። እዚያ ላይ ደማቸው! መቼም የቆመ ሰው አንገቱ ሲቀላ የሚሆነው ይታወቃል። ያ ሁሉ ሕዝብ እዚያ ቦታ ዶጋአሊ አምስት መቶዎቹ ያለቁበት መታሰቢያ ነበር ታሪካቸውን ከልጅነት ጀምሮ የሚያውቁት በጎራዴና በጦር ነው። አሁን አንድ ጥቁር ጎራዴ ይዞ የሚቀላ ሲገኝ አንበሳ እዚያ ቆሞ ቁልቁል እያየ ምድር ቁና ሆነች።

ሽሽቱ ትርምሱ ድንጋጤው ቁጣው ቀውጢ ሆነ! እንደምንም ብለው በሩቁ ጠመንጃ ተኩሰው እግሩን መትተውት ወደቀ። እዚያ በወደቀበት ቦታ የጣለው ሊይዘው ሲመጣ እንደዚሁ እሱንም ይዞ አሰናበተው። በኋላ እንደምንም ብለው በዓሣ መያዣ መረብ ተብትበው ይዘው የአንበሳ ፍርግርግ ብረት አምጥተው እዚያ ውስጥ አስገብተው ያዙት። ወደ እስር ቤት ተወስዶ በቂ ሕክምና ስላልተደረገለት በቁስሉ ምክንያት ከጥቂት ወራት በኋላ ሕይወቱ አልፏል።

ዘርዓይደረስ የፋሽሽት ኢጣልያ አስተርጓሚ ሆኖ ሲሰራ በነበረበት ጊዜ ከቤተ መዘክር የተዘረፈ የራስ አሉላ አባነጋ ጎራዴ ይዞ ለገፀበረከት ስጦታ ለማድረስ ሮም በተላከበት አጋጣሚ ድንገት በከፍተኛ ሀገራዊ ወኔና ቁጭት ተነሳስቶ ሮምን ብቻውን ያንቀጠቀጠ፤ ጠላቱን ያርበደበደ፣ ለጨፍጫፊዊ ሞሶሎኒ የእግር እሳት በመሆን የውድ ሀገሩ ኢትዮጵያን ክብር ከፍ አድርጎ በክብር የተሰዋ ሰማዕት ነው።

በሌላ በኩል ደግሞ፡ የካቲት ፲፪ ፲፱፻፳፱/1929 .ም አብርሃ ደቦጭና ሞገስ አስገዶም የተባሉ ኢትዮጵያውያን ፋሺስት ኢጣሊያዊውን ግራዚያኒን ለመግደል የጣሉትን ቦንብ ተከትሎ፣ የጣሊያን ወራሪ ሰራዊት በወሰደው እርምጃ ከ ሰላሳ ሺህ በላይ ኢትዮጵያውን መገደላቸው ይታወቃል።

በ አምስት አመቱ የጣሊያን ወረራ ወቅት አእላፍ አእላፍ የኢትዮጵያ ጀግኖች ወረራውን በመቃወም ሲዋጉ በጀግንነት መውደቃቸው ይታወቃል። ዛሬ ከሃዲ ኦሮሞዎች የግብጽን ባንዲራ የሚጠመጥሙበት በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ የሚገኘው የሰምአታት ሃውልት ለእነዚህ ጀግኖች ኢትዮጵያውያን የቆመ ነው። እስኪ ይህን በደንብ እናገናዝበው፡ ወገኖች!

ዛሬ ዘርዓይ ደረስ፣ አብርሃ ደቦጭና ሞገስ አስገዶም ሲታሰቡ ሁሉ ቀርቶ የሚመጣብን እልህ፣ መጠቃቱ እና ጥቃቱን በእጥፍ መመከቱ ነው። በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ሀገርህና በሕዝቦቿ ላይ የሚሳለቁትን እነ አብዮትን፣ ለማን፣ ሽመልስን፣ ጃዋርንና ቄሮን፡ እርስበርስ እንደ አይጥ ከመበላታታቸው በፊት፡ በአግባቡ መቅጣት ብሎም ሳቃቸውን ለቅሶ፣ ደስታቸውን ሃዘን ማድረግ ግድ ነው።

ወገኔ ሆይ፡ ለእነዚህ ለንስሃ የማይበቁ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ልክህን የማሳያው ጊዜ አሁን ነው።

______________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: