ግን እኛ ኢትዮጵያውያን ምን ሆነናል? እንዴት ይህ አሳዛኝ ነገር አላንገፈገፈንም? አላስቆጣንም? የሰው ልጅ ሕይወት ይህን ያህል ረከሷል? ይህ በመንግስተ እግዚአብሔር ብቻ ሳይሆን በዚህኛውም ዓለም እጅግ በጣም የሚያስቀጣና ትልቅ ወንጀል እኮ ነው? ገዳይ አብይ ስልጣን ላይ ለምን እንዲቆይ ይደረጋል?
የገዳይ አብይ አህመድ አሊ ጉዞ ከባድሜ የፀረ–ተዋሕዶ ዘመቻ እስከ ፅንስ መግደል
በአውሬው የሲ.አይ.ኤ ጥልቅ መንግስት የሚደገፈው ባራክ ሁሴን ኦባማ ከያኔው የግብጽ ፕሬዚደንት መሀመድ ሙርሲና ሽህ አላሙዲን ጋር በማበር መለስ ዜናዊንና አቡነ ጳውሎስን አስገደለ፣ ኃይለማርያም ደሳለኝንና ደመቀ መኮንን ሾመ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙትን ክፍለ ሃገራትና የህዳሴ ግድብ የሚገኝበትን ቤኒሻንጉል ጉሙዝን በኢንቨስትመንት መልክ ለአረቦች እንዲተላለፉ አደረገ፣ አብዮት አህመድን ጡት አጥብቶ አሳደገ፡ ጊዜው ሲደርስም በመሪነት አስቀመጠው። በኢትዮጵያ ታሪክ እንደዚህ ዓይነት የሃገር ጠላት ታይቶም ተሰምቶም አይታወቀም፤ እንኳን ለስልጣን በኢትዮጵያ እንዲኖር እንኳን አይፈቀድለትም፤ እኅተ ማርያም “የኢትዮጵያን አፈር እንድትቀምስ አይፈቀድልህም” ስትለው 100% ትክክል ናት፤ ሁሉም ነገር አሁን እያየነው አይደል?!
ጄነራል አሳምነው ጽጌ በባድሜው ጦርነት ጦር እየመራ ኢሳያስ አፈወርቂን አሳር አብልቶና አዋርዶ የኢትዮጵያ ባንዲራ ከፍ ብሎ እንዲውለበለብ ሲያደርግ ወጣት አቢይ አህመድ በዚያ ጦርነት የሲ.አይ.ኤ እና ኦነግ ሬድዮ ኦፕሬተር ሆኖ ይሠራ ነበር።
“ወዳጅህን ቅረበው ጠላትህን ደግሞ አብልጠህ ቅረበው” እንዲሉ እባቡ አቢይ አህመድ ጄነራል አሳምነውን በጓደኝነት በጣም ቀርቧቸው ነበር። ጄነራል አሳምነው ሲታሰሩ የጄነራሉን ሚስት ከቤታቸው አባሮ የገባበት አብይ አህመድ እንደነበር ጋዜጠኛ ተመስገን በቅርቡ ነግሮን ነበር። አብዮት ስልጣኑን ሲይይዝ ውለታ የዋለ ለማስመሰል ጄነራል አሳምነውን ከእስር ቤት እንዲወጡ አደረገ። አንዳንዴ እስር ቤት መኖር ውጭ “በነፃነት” ከመኖር ይሻላልና አብዮት አህመድ ጄነራሉን ከእስር ቤት እንዳወጣቸው ነበር ሲ.አይ.ኤ የሰጠውን ፍኖተ–ካርታ በመክፈት ወዲያው የገደላቸው። በዚህ አላበቃም፤ የጄነራሉን ነፍሰ ጡር ባለቤት ወ/ሮ ደስታ አሰፋን በማሰር የተጸነሰውን የጄነራሉን ልጅ አጨናግፎባቸዋል። ይህ የዲያብሎስ የግብር ልጅ ለዋቂዮ–አላህ አምላኩ በዚህ መንገድ ግብር ማቅረቡ ነው። መሀንዲስ ስመኘውንም ለግብጽ ሲል ገደለው። ጄነራል ሰዓረንም እንደዚሁ ወደ ሩዋንዳ አብረውት እንዲበሩ ካደረገና ችግኝ እንዲተክሉ ካስገደዳቸው በኋላ ነበር እንደ ውሻ የደፋቸው።
ተመሳሳይ ነገር፤ ብሪታኒያ አፄ ቴዎድሮስ እራሳቸውን እንዲገድሉ ከገፋፋቻቸው በኋላ የሰባት ዓመቱን ልጃቸውን ልዑል ዓለማየሁ ቴዎድሮስን ጠልፋ ወደ ሃገሯ ከወሰደች በኋላ በአሳዛኝ መልክ ቀስበቀስ እንደገደለችው፤ ገዳይ አብይም ልዑል አሳምነውን ገና የእናቱ ማህጸን ውስጥ እያለ በእንጭጩ ቀጨው። ገዳይ! ገዳይ! ገዳይ!
ግድያዎቹን ሁሉ ከእነ ሲ.አይ.ኤ እና አረቦች ጋር አብሮ እያቀነባበረና እየፈጸመ ያለው ገዳይ አል–አብይ እንድሆነ እርግጠኞች ነን። ሰውዬው በአጋንንት የተለከፈ ቅንዝንዝ–እራስ–አፍቃሪ ወሮበላ ነው። (Narcissistic Sociopath)
በተዋሕዶ ልጆች ላይ በጅጅጋ የተካሄደው ጭፍጨፋ እንደ ማንቂያ ደወል ሊሆነን በተገባ ነበር። ዛሬ እየታዘብን ያለነው፤ ወንጀለኞች እየነገሡ፥ እውነተኞች እየኮሰሱ፤ ዘራፊዎች እየፋፉ፥ ከልብ አገልጋዮች እየተገፉ፥ መንፈ ሳውያኑ ሊቃውንት ሜዳ ላይ እየተጣሉ የመጡበትን ዘመን ነው። እስኪ በአሁኑ ሰዓት እየተሰደደ፣ እየታሠረና እየተገደለ ያለው ማን እንደሆነ እንመልከት። ሃፍረተ–ቢሱ ገዳይ አል–አብይ ገና ሃዘኗን ያልጨረሰችውን የጄነራል አሳምነውን ባለቤትና የልጆቹ እናትን ለማሠር ደፍሯል፤ ይህ እንዴት ይሆናል? በኢትዮጵያ ታሪክ ይህን መሰሉን ጽንፈኛ ተግባር የምናውቀው መንግስቱ ኃይለ ማሪያም የኃይለ ሥላሴንና ሚንስትሮቹን ቤተሰቦች አንድ ባንድ እየለቃቀመ ሲገድል በነበረበት ዘመን ብቻ ነው። ዛሬም የቀይ ሽብር ዘመቻ እየተካሄደ ነው።
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፱፥፮፡ ፰]
“በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም። በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት። ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።“
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፶፭፥፲፭]
“ሞት ይምጣባቸው፤ በሕይወት ሳሉ ወደ ሲኦል ይውረዱ፤ ክፋት በማደሪያቸውና በመካከላቸው ነውና።“