በፍራንክፈርት ከተማ። ከዚህ ቀደም በጀርመን ከተሞች ለሰለፍ ሲወጡ የነበሩት ክርስቲያኖች የግብጽ ኮፕቶች፣ እንዲሁም አርሜኒያና ሶሪያ ወንድሞችና እህቶች ነበሩ።
በፍየሎቹ የዋቄዮ–አላህ ልጆች በሃገረ ኢትዮጵያ፣ በ ቤተ ክርስቲያንና ምእመኗ ላይ እየተፈጸሙ ያሉት ጥቃቶችና አሰቃቂ ግፎች እያንዳንዱን ክርስቲያን ሊያስቆጣውና ሊያነሳሳው ይገባል። በእነ ግራኝ አብዮት ላይ ዛሬም እምነት ያለው ሰው የቤተክርስቲያን ጠላት ብቻ ነው። “መንግስት” ከተባለው አካልና ከፖሊስ ሠራዊቱ ምንም ነገር ባንጠብቅ ጥሩ ነው።
ፈሪሃ–እግዚአብሔርን የሚያስቀድም እያንዳንዱ የተዋሕዶ ልጅ ለመጭው ፍልሚያ፡ በውስጥም በውጭም፤ በመንፈስም በስጋም ቆንጠጥ ብሎ መደራጀትና እራሱንም በሚገባ ማዘጋጀት ይኖርበታል።
ኢትዮጵያ ውስጥ “መንግስት” የለም፤ አለ ከተባለም የኢትዮጵያ እና የተዋሕዶ ጠላት መሆኑ ግልጽ ነው። ስለዚህ ኢትዮጵያውያን ሃይላቸውንና ጊዚያቸውን ይህን “መንግስት” በፍጥነት በማስወገዱና የሽግግር መንግስት በመመሥረቱ ሂደት ላይ ማዋል አለባቸው። ለመንግስቱ ደብዳቤ መጻፍና “ገዳይ አብይ ይሄን ወይም ያን ቢያደርግ እኮ…ቅብጥርሴ” እያሉ አላስፈላጊ መላ–ምት ውስጥ መግባት ሞኝነት ነው። በመጭው ግንቦት “ምርጫ” የሚደረግ ቢሆን እንኳን የኢትዮጵያ ጠላቶች የሆኑት እነ አብዮት አህመድ ስልጣኑን በምንም ዓይነት ተዓምር ለኢትዮጵያውያን አሳልፈው አይሰጡም። አዎ! ወንበሩን ለኢትዮጵያውያን አይለቁም! በዚህ 100% እርግጠኛ ነኝ።
በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጵያውያን እንደ ሌሎች(ለምሳሌ “ኦሮሞ ነን” እንደሚሉት ከሃዲዎች እና እንደ መሀመዳውያኑ) የራሳቸው ያልሆኑትን ሌሎች ሃገራትን ለመውረር እና አናሳ በሚሏቸው ብሔሮችና ሕዝቦች ላይ የበላይነቱንን ለመያዝ ሳይሆን የሚታገሉት፤ ኢትዮጵያውያን የሚታገሉት ሃገራቸውንና ቤተክርስቲያናቸውን ለመከላከል ነው፤ ለህልውናቸው ነው። ይሄ እግዚአብሔር የሰጣቸውና የሚፈቀድላቸው ሙሉ መብታቸው ነው። ቀጣዩና ዋናው ዓላማቸው/ግባቸው መሆን ያለበት ግን ጠላቶቿን ሁሉ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከኢትዮጵያ ግዛት መንጥሮ በማውጣት ኢትዮጵያን ወደ ቀድሞ ክብር፣ ልዕልና እና ኃያልነት መመለስ ነው።
አንድ ኢትዮጵያዊ በአሁኑ ሰዓት በጣም የሚያስፈልገው “የሰላም ናፍቆት” ሳይሆን የጦረኝነትን ወይም የነፍጠኝነት ወኔ መቀስቀስ ብቻ ነው።