Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 7, 2019
በማንሃተን ክፍለ ከተማ ወደሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው የፖሊስ መኮንኖቹ እንደገቡ የ 46 ዓመቱ ዮናታን ተድላ፣ ሚስቱ የ 42 ዓመቷ ጄኒፈር ሽሌሽትት እና የአምስት ዓመቷ ሴት ልጁ አባይነሽ ሞተው ተገኝተዋል፡፡
የኒው ዮርክ ዴይሊ ኒውስ ጋዜጣ እንደዘገበው በሐዘን የተደናገጠቱት የ 74 ዓመቱ የሚስቱ አባት ፣ የሴት ልጁ በጋብቻ ፍች ሂደት ላይ እንደነበረችና ባሏም እንዳትፍተው “ሁላችሁኑም አስወዳችኋለሁ” በማለት ይዝትባት ስለነበር ስጋት አድሮባት ነበር ብለዋል።
ጎረቤቶቹ ስለ ባልዬው፣ ሚስቱን እና ትንሿ ልጃቸው‘ጥሩና ፍጹም ቤተሰብ‘ በማለት ገልፀዋቸዋል፡፡
ምንጭ፦ Daily Mail
በጣም ይረብሻል፡ ያሳዝናል! ክፉ ግዜ ነው! የሕፃኗ አሟማት እጅግ በጣም ይሰቀጥጣል። ኤይይይ..… አገዳደሉ ኦሮሚያ በተባለው የተረገመ ክልል ሰሞኑን ከተፈጸሙት ጭካኔ የተሞላባቸው ድርጊቶች ጋር በጣም ይመሳሰላል።
ወደ ኒው ዮርክ እርኩስ መንፈስ እየገባ እንደሆነ በእነዚህ ቪዲዮውች በኩል ባለፉት ቀናት ለመጠቆም ሞከሬ ነበር። ፕሬዚደንት ትራምፕ በተወለዱባት ከተማ ይህ አሰቃቂ ድርጊት ተፈጸመ። አሁን በዋሽንግተን የሚኖሩት ፕሬዚደንቱ ኒው ዮርክ ከተማን እንደሚለቁ ሰሞኑን አስታውቀው ነበር። የአቶ ዮናታን ቤተሰብ በሞቱበት ዕለት ፕሬዚደንት ትራምፕ ከገዳይ አብይ መንግስት ልዑካን ጋር በአባይ ጉዳይ ላይ ሲወያዩ ነበር። የአቶ ዮናታን ሲት ልጅ ስም፦ “አባይነሽ”። ኤይይይ!
______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: America, ኒው ዮርክ, አሜሪካ, እርኩስ መንፈስ, ዋቄዮ አላህ, ግድያ, ጭካኔ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፖሊሶች, New York, The Police | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 7, 2019
በጣም የሚያስደንቅ ዕለት ነበር። እነ አባ ዘ–ወንጌል ይሆኑ ይሆን? አልኩ።
በቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን በአጠገቤ ከነበሩ ከአንዲት ደስ ከሚሉ እናት ጋር ስለ አዲስ አበባ የጸጥታና ሰላም ሁኔታ እያወራን ነበር። ብዙ ነገር ነበር ያጫወቱኝ፤ ለምሳሌ፦ የሚኖሩባቸውንና በእርሳቸውና በጎረቤቶቻቸው ስም የተመዘገቡትን መኖሪያ ቤቶች ወራሪዎቹ ቄሮ ኦሮሞዎች ደባል አድርገው በአድራሻቸውና በቁጥራቸው መታወቂያ እንዳወጡባቸው፣ ለመሰለል በየጊዜው ብቅ እንደሚሉ ወዘተ. ከሃዘን ጋር አወሱኝ። ቀጥለውም፦ “ወራሪዎቹ የአዲስ አበባን ሕዝብ ለመጨፍጨፍ እየተዘጋጁ ነው፤ ነገር ግን አያሳካላቸውም፡ ምክኒያቱም ብዙ የገዳም አባቶች በስውር ወደ አዲስ አበባ በመግባት ላይ ናቸው።” አሉኝ። ልክ በዚህ ጊዜ ነበር ደምናው ላይ አፋቸውን ከፍተው የሚጸልዩና የሚያለቅሱ አባት ቁልጭ ብለው የታዩኝ። ለእናታችን ቪዲዮውን ቀድቼ እንዳሳየኋቸው ዓይኖቻቸው በደስታ እምባ ተሞልተው አየሁ። እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
ስውር የሆኑ እና ለመለየት ከባድ የሆኑ የገዳም አባቶች ወደ አዲስ አበባ በመግባት ላይ መሆናቸውን ከሌሎች ወገኖችም ደግሜ ሰምቻለሁ። አዎ! አዲስ አበባ በአጠቃላይ ተኝታለች፤ ህዝቡ እንዲያንቀላፋና እየተካሄደ ስላለው የዘር መተከታት ዘመቻ ምንም እንዳያውቅ ሚዲያዎችን እንደ የእንቅልፍ ታብሌት ይጠቀምባቸዋል። ከሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል (ጎጃም፣ ትግራይ፣ ኤርትራ) በመጡ የተዋሕዶ ልጆች እየተደገፈ ያለው የአዲስ አበባ ክርስቲያን በጣም በሚያስደንቅና በሚያኮራ መልክ እምነቱን በየአብያተክርስቲያናቱና አድባራቱ ሲኖር ይታያል።
በሌላ በኩል ግን፤
***ኢ–አማንያኑ፣ አሕዛብ የዋቄዮ–አላህ ልጆችና መናፍቃን ጴንጤዎች፦
-
– የኢትዮጵያን አምላክ በመክዳታቸው፣
-
– ለባዕዳውያኑ ጣዖት አምልኮዎች በመገዛታቸው፣
-
—ገንዘብን በማምለካቸው፣
-
– ወገንን ለባዕድ አሳልፈው በመስጠታቸው፣
-
– የየዋሁን ሕዝብ ንብረት በመስረቃቸው፣
-
– በድፍረት ህፃናትን በመመረዛቸው፣ በመድፈራቸው
-
– እናቶችን በማፈናቀላቸው፣
-
– የግመልና ፍየል ስጋ በመብላታቸው፣
-
– ኢትዮጵያዊ ያልሆኑትን አመጋገቦችን በማስገባታቸው፣
-
– ምድሩን፣ አየሩን፣ ውሃውን እና ምግቡን በመበከላቸው፣
-
– ያለቅጥ ቡና በመጠጣታቸው፣ ጥንባሆና ሺሻ በማጨሳቸው፣ ጫት በመቃማቸው፣
-
– በተዋሕዶ ላይ ሰይፍ በመምዘዛቸው፣
-
– ካህናትንና ምዕመናንን በመግደላቸው፣
-
– አብያተክርስቲያናትን በማቃጠላቸው
-
– በሰንበት ዕለት ሳይቀር በመጯጯህ ሰላም በመንሳታቸው፣
-
– በመሳከራቸው፣ ዳንኪራ በመርገጣቸው፣
-
– እስኪታመሙ ድረስ በማመንዘራቸው፣
-
– ግብረሰዶማዊነትን በማስፋፋታቸው
-
– ሜዲያዎቻቸው ነዋሪውን እውነትንና እውቀትን እንዲነሷቸው በማድረጋቸው
ባጠቃላይ፤ በመንፈሳዊ ሥነ ምግባር በፈሪሐ እግዚአብሔር እየተጓዘች በኖረችው አገራችን እነዚህን ድርጊቶች ለመፈጸም የሚንቀሳቀሱ ሰዎች መነሳታቸው እጅግ ያሳዝናል፤ ሰዎችን የሚያምኑና ሥነ ምግባር የጎደለውን አኗኗር የመረጡ እነዚህ ከሃዲዎች የሰዶምን ሥራ በመሥራታቸው ዛሬ ለአዲስ አበባ ከተማ በሰዶምና ገሞራ ላይ የታየው ዓይነት ቅጣት ሊያመጡባት ይችላሉ።
ውጊያው የመንፈሳዊ ውጊያ ነውና የገዳም አባቶች ወደ አዲስ አበባ በስውር መግባት ነጣቂ አውሬ የክርስቶስን ልጆች እንዳይወጣባቸው ያደርጋል። እግዚአብሔር ይጠብቀን!
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!!!
_______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: መንፈሳዊ ውጊያ, መከራ, ቅዱስ ዑራኤል, ቤተክርስቲያን, አባ ዘ-ወንጌል, አባቶች, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ደመና, ፀሎት, ፈተና, ፪ሺ፲፪, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »