የተባበሩት መንግስታት ዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (አይ.ኦ.ኤም) የሶማሌ ስደተኞች በቀጥታ ወደ ጀርመን ለመጓጓዝ “የመጀመሪያዉ” ቻርተር በረራ ይፋ ሲሆን ተጨማሪ በረራዎችም ታቅደዋል፡፡
ባለፈው ሳምንት አይ.ኦ.ኤም በኢትዮጵያ ትዊተር ገጹ ላይ154 ሶማሊዎች ለመጀመሪያ ጊዜ በጀርመን የፌዴራል ግዛት ሄሰን፡ ካሰል ከተማ አየር ማረፊያ እንደደረሱ የሚያሳይ ቪዲዮ ለጥፏል፡፡
በኢትዮጵያ የሚገኘው የድርጅቱ “ትዊተር” መግለጫ ጽሑፍ እንዲህ ይላል፦ “ይህ ተከሰተ! በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ዓለም አቀፍ በረራ ለመጀመሪያ ጊዜ 154 ስደተኞች ከአዲስ አበባ ወደ ካሴል ጀርመን በጀርመን የመልሶ ማቋቋሚያ መርሃግብር ሰፍረዋል፡፡“
በአዲስ አበባ የሚገኘው የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (አይ.ኦ.ኤም) ልዩ አገናኝ ፅህፈት ቤትም ስለዚህ የሰፈራ መርሃግብር አውስቷል፤ ለወደፊትም ሰፋ ያለ የስደተኞች ዝውውር ፕሮግራም እንደታቀደ የሚገልጽ ጋዜጣዊ መግለጫ አክሎ አውጥቷል፡፡
ጋዜጣዊ መግለጫው እንዲህ ይላል፦“ዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት(አይ.ኦ.ኤም)በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ የቻርተር በረራ በማዘጋጀት 154 ሶማሌዎችን ወደ ጀርመን እንዲበርሩ ተደረገ፡፡ ሶማሌዎቹ በደቡብ ኢትዮጵያ፡ በጅግጅጋ እና በዶሎ አዶ የስደተኛ ካምፖች ውስጥ ይኖሩ ነበር ፡፡ 63 ወንዶች፣ 91 ሴቶች ፣ 47 ቱ ደግሞ ህፃናት ናቸው፡፡“
አይ.ኤ.ኤም፡ እ.ኤ.አ. ከመጋቢት ወር ጀምሮ በኢትዮጵያ ለሚኖሩ 500 ስደተኞች መልሶ ለማቋቋም በሚያደርጉት ጥረት የጀርመን መልሶ መቋቋሚያ መርሃ ግብር ድጋፍን አግኝቷል፡፡ እነዚህ ጥረቶች ከኢትዮጵያ መንግሥት የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ኤጀንሲ (ኤ.አር.አር.ኤ) ፣ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኤጄንሲ (UNHCR) እና ከጀርመን ፌዴራል መንግሥት ጋር በጥብቅ የተቆራኙ ናቸው፡፡
ጋዜጣዊ መግለጫው በተጨማሪ በያዝነው ኅዳር ወር አጋማሽ ላይ ተጨማሪ 220 ሶማሌዎችን ወደ ጀርመን ለመላክ ታቅዷል፡፡
ዋውው! በአውሮፓውያን እና አሜሪካውያን ዘንድ ክፉኛ የተጠሉትን ሶማሌዎች ወደ ሚጠሏቸው “ኩፋር” ሃገራት ይላካሉ።
የመጀመሪያው ክፍል ላይ ሶማሌዎቹ ጀርመን ሲገቡ፤ ቀጣዩ ቪዲዮ ላይ ደግሞ በአዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ለቅዱስ ሚካኤል ልጆች “ጊዜ ቦምብ” የነበሩት ሶማሌዎች አሁን ቦምቦ “በሰላማዊ” መንግድ ፈንድቶ እንዴት ከተማችንን እንደወረሯት በግልጽ እናያለን። አዎ! መጀመሪያ ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውን ይልካሉ ከዚያ ደግሞ ወንዶቹ ከነግመላቸው ኮቴ ተከትለው ዱቅ ይላሉ። በሃገረ ኢትዮጵያ በዕለተ ሰንበት ጫት፣ ሺሻ እና “የግመል ስጋ” ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን መግቢያ ላይ እየተሸጠ ነው። ዋው!
ከጥቂት ዓመታት በፊት በሳዑዲ አረቢያ የብዙ ሰዎችን ሕይወት የቀጠፈው “ሳርስ” የተሰኝዉ የመተንፈሺያ አካላት በሽታ የተሠራጨው የግመል ስጋ ከመብላት እንዲሁም ወተቱንና ሽንቱን ከመጠጣት የተነሳ መሆኑ ተረጋግጧል። አሁን በሃገራችንም ተመሳሳይ በሽታ ሊከሰት እንደሚችል የሚያጠራጥር ነገር አይደለም። ግን ምን ዓይነት መርገም ነው?! ታዲያ ይህ ለሃገራችን መቅሰፍት ይዞ የመጣው ነዋሪ እሳት ቢወርድበት ያስገርማልን?
______________________