ከአስራ ስምንት ዓመታት በፊት የመሀመዳውያን ሽብር ጥቃት ሰለባ የነበረችው ባቢሎን ኒው ዮርክ በአሁኑ ጊዜ ከፍተኛ ቀውስ ውስጥ ገብታለች። በዓመት እስክ ስልሳ ሺህ የከተማ ነዋሪዎች ኒው ዮርክን እየለቀቁ ነው፤ ፕሬዚደንት ትራምፕም ለኔው ዮርክ ጀርባቸውን ሰጥተው ወደ ፍሎሬዳ ለመሄድ ወስነዋል። ባለፉት ቀናት በኒው ዮርክ ነዋሪዎችና ፖሊሶች መካከል ከፍተኛ ረብሻ ተቀስቅሶ ነበር።
በሃገራችን መንግስቱን እንዳሰኛቸው የሚያዙትና የሚፈነቃቅሉት እነ አሜሪካ አሁን እራሳቸው ከፍተኛ ህውከት ላይ ናቸው። በአሜሪካ የሳጥናኤልን አጀንዳ አራማጁ ሲ.አይ ኤ ስውር/ጥልቅ በሆነው የራሱ መንግስት (Deep State) የፕሬዚደንት ትራምፕን መንግስት ለመገልበጥ በመታገል ላይ ነው። የዲሞክራቲክ ፓርቲው ፕሬዚደንት ትራምፕን ለማስወገድ “ዲሞክራሲያዊ” በሚመስል መንገድ የመንግስት ቅልበሳ በማካሄድ ላይ ነው። አዎ! ሰሞኑን የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ በሰሜን ኢትዮጵያ/ በኤርትራ ብቻ ሳይሆን በአሜሪካም እየተካሄድ ነው!
ለኢትዮጵያ የኦሮሞ ጣዖት-አምላኪው መንግስት፣ ለኢትዮጵያ ሠራዊትና ፖሊስ ኃይል ላለፉት ሃምሳ ዓመታት መመሪያ የሚሰጡት ብሎም እንደ እነ ግራኝ አብዮት አህመድና ጂኒ ጃዋርን የሚያሰለጠኑት እነዚህ የሉሲፈራውያን ኃይሎች በራሳቸው ዜጎች ላይ እንኳ እየፈጸሙት ያለውን አድሎና ግፍ በማየት ላይ ነን። አዎ! በንጹሐን ኢትዮጵያውያን ላይ የጭፍጨፋ ዘመቻ በማካሄድ ላይ ያሉትን የኦሮሞ መንግስትንና ፖሊሶችን የልብ ልብ የሰጧቸው እነርሱው ናቸው።
የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሐይማኖት ረድኤት በረከት ይደርብን።