Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • November 2019
  M T W T F S S
   123
  45678910
  11121314151617
  18192021222324
  252627282930  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Archive for November 2nd, 2019

ሐረርጌ | አራጆቹ የዋቄዮ-አላህ ልጆች በተዋሕዶ ልጆች ላይ እንዲህ የመሰሉ አሰቃቂ ግድያዎችን እየፈጸሙ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 2, 2019

አዎ! በኢትዮጵያ ምድር ነው ፥ ይህ ለታሪክ ተመዝግቦ ይቀመጥ!!!

በበሮዳ የአቶ ደረጀ ኃይሉ አገዳደል

መምህር ዘመድኩን በቀለ እንዳካፈለን፦

በሐረርጌዋ በሮዳ ከተማ ውስጥ ነዋሪ ነው። ተወልዶ ያደገውም በዚያው ነው። ብሔሩ ዐማራ፣ ሃይማኖቱ ኦርቶዶክስ ነው። የሟች አቶ ደመናም ወንድም ነው። በነገራችን ላይ የአቶ ደመናን ልጅ ደውዬ አውርቼዋለሁ። ለማጽናናት እንኳ ቃላት ነው ያጠረኝ።

አቶ ደረጀን ሙስሊሞቹ የኦሮሚያ ፖሊሶች ለጥያቄ ትፈለጋለህ ብለው ወደ ፖሊስ ጣቢያ ይዘውት ገቡ። በዚያም ለሃጂ ጃዋር አራጅ የወሃቢይ ሰራዊት አስረከቡት። ልብ በሉ ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ ነው። አራጆቹ የወሃቢይ እስላሞች በመጀመሪያ አቶ ደረጀን እጅ እግሩን ይዘው በቁሙ በህይወት እያለ ዓይኑን በካራ አወጡት። ቀጥሎም ምላሱንም ቆረጡት፣ ከዚያም ብልቱን ቆርጠው በደም በተጨማለቀ አፉ ውስጥ ከተቱበት። በመጨረሻም በያዙት ሜንጫ፣ በድንጋይ፣ በገጀራ ጨፍጭፈው ገደሉት። አስከሬኑንም ከተማ ላይ አውጥተው ኣላህ ወአክበር ብለው ፎከሩበት። ( ዘግናኝ ምስሉ በእጄ ቢገኝም ለማውጣት አልፈቀድኩም )

የበሮዳው ሰማእት አቶ ደረጀ ኃይሉ የተገደለው በዚህ ዓይነት መንገድ ነበር። የሚገርመው አስከሬኑ አይቀበርም ብለው ደበቁት። በመጨረሻም የመከላከያ ሠራዊት በስንት ልመና ገዳዮቹን አባብሎ እንዲቀበር አደረገ። ለዚህ ሁሉ ወንጀል ጃዋር አልተጠየቀም። ዐቢይ አህመድ፣ ለማ መገርሳም ጮጋ ብለዋል። ንጉሡ ጥላሁን በሠለስቱ ሚዲያ ላይ ቀርቦ ያላግጣል። የሟች ቤተሰቦች ፍትህ አጥተው በድርብርብ ኃዘን ተውጠው በጭንቀት ተቀምጠዋል።

ነገርየው ሲሰሙት ቢዘገንንም መስማት ግን የግድ ነው። ይመዝገብ አቃፊ ነው የተባለው ኦሮሞ በስሙ የተሠራው ግፍ ተመዝግቦ ይቀመጥ። መድኃኔዓለም ካለ ዐቢይ አህመድም፣ ጀዋር መሐመድም ለማ መገርሳም በምድርም በሰማይም ለፍርድ የሚቀርቡበት ቀን ይመጣል።

/ሮ ወላንሳ ፍቅረ

*★★★* ገዳዮቹ ዘራፊዎችም ናቸው።

ኃይል የእግዚአብሔር ነው። የጊዜ ጉዳይ እንጂ የንጹሐን ደም በከንቱ ፈሶ አይቀርም።

በኦሮሚያ ክልል የኦሮሞ አክራሪ እስላሞች ጭካኔ ነው። ተከታተሉኝ።

ገዳዮቹና አራጆቹ መጀመሪያ ለሥራ የተዘጋጀ ጥሬ 700 ሺ ብር ዘረፉ፣ ተከፋፈሉትም። ግምቱ ግማሽ ሚልየን ብር የሚገመት ለኤክስፖርት የተዘጋጀ 2 መኪና ሙሉ ጫትም ዘርፈው ተከፋፈሉ። መኖሪያ ቤቱን ሰብረው ከወርቅ እስ ውኃ መጠጫ ኩባያ ማንኪያና ሹካ ሳይቀር ወሰዱ።

ቤቱን ኦና ካስቀሩ በኋላ የቀረ ነገር ትዝ አላቸው። አቶ ደመና ሞተዋል። ወንድማቸውን አርደዋል። የቀረቸው የአቶ ደመና ሚስት ወሮ ወላንሳ ናት። ወሮ ወላንሳ ደግሞ ግርግሩ እንደተነሳ ወደ ጎረቤት ቤት ገብተው በዚያ ተሸሽገዋል። እሱን ነው በቀጣይ የምነግራችሁ። የወይዘሮ ወላንሳን አገዳደል ነው የምተርክላችሁ።

 • የሟች ልጆች አሁን የት ነው ያሉት ?
 • የሟቾች ንብረትስ በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ ነው ያለው?
 • የሟች ዘመዶችና ንብረቶቻ ቸው በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ ነው የሚገኙት?

••• ደውዬ አግኝቼያቸዋለሁ። 200 ዘር ማንዘሮች ከኖሩበት ተፈናቅለው በድሬደዋ በአንድ ቦታ ተከማችተዋል። ፍትህ ውኃ በልቷታል። እናንተ ቢሰለቻችሁም እንኳ እኔ ግን አራጆቹ ሕግፊት እስኪቀርቡ ዘግናኝ ታሪኮችን ማቅረቤን እቀጥላለሁ።

ጃዋር አሕመድ፣ ለማ መገርሳ፣ ዐቢይ አሕመድ፣ ሽመልስ አብዲሳ አራጅ አሳራጆች ናቸው። አለቃቸው ጃዋር አባ ሜንጫ ነው። እናንት አውሬዎች የሰው አውሬዎች ፈጣሪ በቁማችሁ የእጃችሁንማ ሳይሰጣችሁ አይተዋችሁም። እንደሄሮድስ በስብሳችሁ ታልፋላችሁ።

••• ማስታወሻ | ~ ሌላም የምስራች አለኝ። ላልሰማ አሰሙልኝ። በአሜሪካን ሃገር ጃዋርንና የኢትዮጵያን መንግሥት ለመክሰስ ኢትዮጵያውያን ከጫፍ ደርሰዋል። ጠበቃም አነጋግረዋል። የሕግ ባለሙያውም የተጎጂዎችን ዝርዝር መረጃ ይፈልጋል። እናም በሀገር ቤት በህቡዕ ጉዳዩን የሚከታተሉ፣ መረጃም የሚሰበስቡ ኢትዮጵያውያን ሥራ ጀምረዋል። ከዚህ በተረፈም ማንኛውም ኢትዮጵያዊ መረጃ የሚልክበት ኢሜይልም ስልክ ቁጥርም ተዘጋጅቷል።

በሌላም በኩል ዶር መሃሪም ሌላ ከፍ ያለ ተግባር ጀምረዋል። ዛሬ ቀጠሮ አለን። የደረሱበትን ይነግሩኝና እነግራችኋለሁ። መረጃ በእጃችሁ ያለ ሰዎች በያላችሁበት ተዘጋጁ።

_________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: