Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • November 2019
    M T W T F S S
     123
    45678910
    11121314151617
    18192021222324
    252627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for November, 2019

ጾም ገባ ፥ የዋቄዮ-አላህ ልጆች ኢትዮጵያውያንን እንደገና ማሳደድ ጀምረዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 29, 2019

የክርስቶስ ተቃዋሚውና ፋሺስታዊው ኦሮሞ የአፓርታይድ “ፖሊስ” በ “ኮልፌ ቀራንዮ” ኢትዮጵያውያን ወጣቶችን በማደን ላይ ሲሆን ፥ በ “ልደታ” ደግሞ፡ ልክ ጾመ ነብያት ሲገባ፡ ለጀመሩት የዘር ማጥፋት አጀንዳቸው በሙከራ መልክ ህፃናት ተማሪዎችን በዳቦና ማርማላታ መርዘዋቸዋል። በቀራንዮ በመስቀል ላይ ስለተሰቀለው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ቅዱስ ሥጋ እና ክቡር ደሙ እናስብ። ዳቦ = ሕብስት ፥ ማርመላታውን እንደ ደሙ አድርገው ወስደውታል እነዚህ የዲያብሎስ ልጆች።

እነዚህ “ኦሮሞ ነን” የሚሉት ፍጡሮች ሂትለርን እና ሙሶሊኒን የሚያስንቅና የሚያስረሳ ፋሺስታዊ ጭካኔን ተክነው መምጣቸውን እያየን ነው ፥ ከአራት መቶ ዓመታት በፊት በደቡብ የነበሩት ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን በዚህ መልክ መጨፍጨፋቸውን ለማወቅ እየበቃን ነው ፥ ወገን ተነስ፣ ታጠቅ፣ ጋሻህን ያዝ፣ ጦርህን አንሳ!!!

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፭፥፩፡፰]

አቤቱ፥ የሚበድሉኝን በድላቸው፥ የሚዋጉኝንም ተዋጋቸው። ጥሩርና ጋሻ ያዝ፥ እኔንም ለመርዳት ተነሥ። ሰይፍህን ምዘዝ የሚያሳድዱኝንም መንገዳቸውን ዝጋ፤ ነፍሴን። መድኃኒትሽ እኔ ነኝ በላት። ነፍሴን የሚሹ ሁሉ ይፈሩ ይጐስቈሉም፤ ክፉትን በእኔ ላይ የሚያስቡ ይፈሩ ወደ ኋላቸውም ይበሉ። በነፋስ ፊት እንዳለ ትቢያ ይሁኑ፥ የእግዚአብሔርንም መልአክ ያስጨንቃቸው። መንገዳቸው ዳጥና ጨለማ ይሁን፥ የእግዚአብሔርም መልአክ ያሳድዳቸው። በከንቱ ያጠፉኝ ዘንድ ወጥመዳቸውን ሸሽገውብኛልና፥ ነፍሴን በከንቱ አበሳጭተዋልና። ያላወቁት ወጥመድ ይምጣባቸው፥ የሸሸጉትም ወጥመድ ይያዛቸው፤ በዚህ ወጥመድ ውስጥ ይውደቁ።

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ድንቅ ነው | ኢትዮጵያውያን እና ጂኒ ጃዋር በተፋጠጡበት በሚካኤል ዕለት የኤሬቻ ዛፍ ወደቀ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 28, 2019

፲፪ / / ፲፪ ቅዱስ ሚካኤል ዕለት በአሜሪካዋ ቪርጂኒያ ግዛት የተከሰተው ተዓምር ነው። በዋሽንግተን ዲ.ሲ እና አካባቢዋ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በየአብያተክርስቲያናቱ ቅዱስ ሚካኤልን ሲያወድሱና ሲማጸኑ በአቅራቢያቸው በሚገኝ አንድ መንገድ ላይ የተተከለው ግዙፍ የኢሬቻ ዛፍ መኪና ላይ ወድቆ ተጓዦቹ ለአርባ አምስት ደቂቃ ያህል ከመኪናቸው መውጣት አልቻሉም ነበር። እንደሚታወቀው ጂኒ ጃዋር በዚሁ መንገድ በኩል አድርጎ ነበር ቤተዘዳ ወደተባለው መንደር የሚያመራው። ይህ ዛፍ ለጂኒ ጃዋር ተዘጋጅቶለት ይሆን?

በእነዚሁ ቀናት እስክንድር ነጋ ወደ ዋሽንግተን እና ቪርጂኒያ ተጉዞ ነበር። ከዚህ በተጨማሪ ብዙ ኢትዮጵያውያን የድንግል ማርያም መቀነት ቀለማት ያረፉበትን የኢትዮጵያን ሰንደቅ ዓላማ በመያዝ የጂኒ ጃዋርን እባባዊ እንቅስቃሴ ተከታትለውት ነበር። ጂኒ ጃዋር በመጀመሪያ ዋሽንግተን በሚገኝ አንድ የፊልጲናውያን ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ከቄሮ አጋንንት አጋሮቹ ጋር መሰባሰብ አቅዶ ነበር፤ ነገር ግን በኢትዮጵያውያኑ ተጽዕኖ ይህ አልተሳካለትም። ቤተ ሳይዳ የሚገኝ አንድ የጴንጤ መናፍቃን ቸርች ግን በሩን ጂኒው ለመክፈት ፈቃደኛ ስለነበር ወደዚያ አመራ። ተመሳሳይ ላባ ያላቸው ወፎች አንድ ላይ ይበራሉ!

ይህ ሁሉ የሆነው አሜሪካ ዋንኛ የሃገሪቱ ክብረ በዓል የሆነውን “የምስጋና ዕለት” / Thanksgiving ለማክበር በምትዘጋጅበት ዋዜማ ነው። ይህ በዓል የኛዎቹ ጣዖተኞች የሚያከብሩት ዓይነት ኢሬቻ ነው፤ ይህ በዓል በአሜሪካም ሆነ በኢትዮጵያ በጭራሽ መከበር የለበትም። ምክኒያቱም በአሜሪካ ከአውሮፓ የመጡት ነጮች “አሜሪካን ህንዶች” ተብለው የሚታወቁትን ቀደምት የአሜሪካ ነዋሪዎችን በመጨፍጨፍ መሬታቸውን በመውረሳቸው አምላካቸውን የሚያመሰግኑበት በዓል ስለሆነ ነው። በኢትዮጵያም “ኦሮሞ” የተባሉት መጤዎች በተመሳሳይ ሁኔታ ከታንዛኒያ አካባቢ በመፍለስ ሃያ የሚጠጉ ቀደምት የኢትዮጵያን ነገዶችን በመጨፍጨፍ ምድራቸውን በመውረሳቸው ለዋቄዮአላህ “ዋቄኒ” እያሉ ምስጋናቸውን የሚሰጡበት እርኩስ በዓል ስለሆነ ነው።

ዛሬም እነዚህ በአንድ ዓይነት እርኩስ መንፈስ ባላጋር (Brothers in arms) ለመሆን የበቁት ነጭ አሜሪካውያን እና ኦሮሞዎች የቀሩትን ጥንታውያኑን የሰሜን አሜሪካን እና የኢትዮጵያን ነገዶችን ለማጥፋት ተነሳስተዋል። በትናንትናው ዕለት የወጣ አስደንጋጭ መረጃ የሚነግረን ከሰሚን አሜሪካ ቀይ ህንድ ቤተሰቦች ሴቶችና ህፃናት በመጥፋት፣ በመሰወርና በመገደል ላይ መሆናቸውን ነው። ፕሬዚደንት ትራምፕ በጠፉ እና በተገደሉ የአሜሪካ ሕንዶች እና በአላስካ ተወላጅዎች ላይ ግብረኃይሉን የሚያቋቁም አስፈፃሚ ትዕዛዝ ፈርመዋል። በሃገራችንም ተመሳሳይ የግድያ እና የዘር ማጥፋት ክስተት በመታየት ላይ ነው። እኛ ግን፡ ከእግዚአብሔርና ቅዱሳኑ በቀር ጉዳዩን የሚከታተልልን ኃይል፣ መሪ፣ ፓርቲ ወይም ቡድን የለንም።

ኦሮሞዎቹ የኢሬቻ ኦዳ ዛፋቸውን በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ለመትከል በቅተዋል፣ አሜሪክውያኑ ደግሞ ለገና በዓል ዛፎቻቸውን በየቦታው ለመትከል በመዘጋጀት ላይ ናቸው። የቪርጂኒያ ዛፍ መውደቅ ለሁለቱም ወራሪዎች እነደ ማስጠንቀቂያም ሌወሰድ ይችላል።

ፊልጲናውያንና ቤተ ሳይዳን ካነሳሁ አይቀር ዛሬ ህዳር ፲፰ መሆኑን ላስታውስ። በዚህች ቀን ከአስራ ሁለቱ ሐዋርያት አንዱ የሆነው ሐዋርያው ፊሊጶስ አረፈ፤ ጥቅምት ፲፬ ቀን መታሰቢያውን የምናከብርለት ኢትዮጰያዊውን ጀንደረባ ያጠመቀውን ዲያቆኑ ፊሊጶስ ነው። ይህ የዛሬው ግን ቁጥሩ ከ ፲፪ቱ ሐዋርያት ነው። [ዮሐ.፩፥፬፬] በነገው ኢየሱስ ወደ ገሊላ ሊወጣ ወደደ፥ ፊሊጶስንም አገኘና ተከተለኝ አለው። ፊሊጶስም ከእንድርያስና ከጴጥሮስ ከተማ ከቤተ ሳይዳ ነበረ ይላል። ሐዋርያት ዓለምን ዞረው ለማስተማር ዕጣ ሲያወጡ ለፊሊጶስ ከወርቅ የተሰራ አሞራ የሚያመልኩ ሰዎች ያሉበት አገር ደረሰው ገድለ ሐዋርያት ላይ አፍራቅያ ይለዋል የአገሩን ስም የዛሬዋ ቱርክ አካባቢ የሚገኝ ነው፤ ወደ ከተማው ግብቶ ወንጌለ መንግስተ ሰማያትን ሰበከ ብዙዎችንም አሳመነ አጠመቃቸው፤ አቆረባቸውም፤ ቤተክርስቲያን ሰራላቸው፤ ካህንና ዲያቆንም ሾመላቸው፤ ነገር ግን ጥቅማቸው የጎደለባቸው የጣኦት ካህናት ከንጉሱ ጋር ነገር ሰርተው አጣሉት፤ አስረው ደበደቡት፤ ሰቅለውም ገደሉት ይህም የሆነው በዛሬዋ ቀን ነው።

ዛሬ ኢሬቻን የመረጡት የሃገራችን ከሃዲዎችስ? አባቶቻችን እየተራቡና እየደከሙ ብሎም ደማቸውን እያፈሰሱ ወንጌለ መንግስተ ሰማያትን ሰበኩ፣ አስተማሯቸው፣ አሳምነዋቸው፣ አጠመቋቸው፣ አቆረቧቸው፣ ቤተክርስቲያን ሰሩላቸው፣ ካህንና ዲያቆን ሾሙላቸው፤ አጻፈውን በምን መለሱ? ዛሬ ወደ አምልኮ ጣዖታቸው በመመለስ ካህናቱን፣ ዲያቆናቱንና ምዕመናኑን በመግደል እንዲሁም አብያተክርስቲያናትን በማቃጠል። አይይይ!

[፩ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፬፥]

አንተ እንድትበልጥ ማን አድርጎሃል? ያልተቀበልኸውስ ምን አለህ? የተቀበልህ ከሆንህ ግን እንዳልተቀበልህ የምትመካ ስለ ምንድር ነው?“

አሁን ጠግባችኋል፤ አሁንስ ባለ ጠጎች ሆናችኋል፤ ያለ እኛ ነግሣችኋል፤ እኛ ደግሞ ከእናንተ ጋር እንድንነግሥ ብትነግሡ መልካም ይሆን ነበር።

ለዓለም ለመላእክትም ለሰዎችም መጫወቻ ሆነናልና፤ እግዚአብሔር እኛን ሐዋርያቱን ሞት እንደ ተፈረደባቸው ሰዎች ከሁሉ ይልቅ የኋለኞች እንዳደረገን ይመስለኛልና።

እኛ ስለ ክርስቶስ ሞኞች ነን እናንተ ግን በክርስቶስ ልባሞች ናችሁ፤ እኛ ደካሞች ነን እናንተ ግን ኃይለኞች ናችሁ፤ እናንተ የከበራችሁ ናችሁ እኛ ግን የተዋረድን ነን።

፲፩ እስከዚህ ሰዓት ድረስ እንራባለን፥ እንጠማለን፥ እንራቆታለን፥ እንጐሰማለን፥ እንንከራተታለን፥

፲፪ በገዛ እጃችን እየሠራን እንደክማለን፤ ሲሰድቡን እንመርቃለን፥ ሲያሳድዱን እንታገሣለን፥ ክፉ ሲናገሩን እንማልዳለን፤

፲፫ እስከ አሁን ድረስ የዓለም ጥራጊ የሁሉም ጉድፍ ሆነናል።

የሐዋርያው ፊሊጶስ በረከት ይደርብን!

________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | 1 Comment »

ግብጻውያን ክርስቲያኖች | በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን እያቃጠለ ያለው ሙስሊሙ ጠቅላይ ሚንስትር ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 28, 2019

ሞኝ ሰው እራሱ ከሠራው ልምድ ብቻ ለመማር ይሻል፤ ብልህ ሰው ግን ከሌሎች ልምድ ይማራል

በትውልድ አገራቸው ለዘመናት እንደ ሁለተኛ ዜጋ የሚቆጠሩትና የእስልምናን ሜንጫ ላለፉት 1400 ዓመታት በመመከት ላይ ያሉት ኮፕት ወገኖቻችን የእስልምናን ሰይጣናዊ አካሄድ በደንብ ነው የሚያውቁት።

ኮፕት ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ላይ እየደረሰ ስላለው ጥቃት ከመገረም ጋር ሃዘኖቻቸውን እንደሚከተለው ይገልጻሉ፦

+የክርስትና ሃገርና መቀመጫ በሆነችው ኢትዮጵያ ውስጥ እንኳን ክርስቲያኖች እየተበደሉ ነው፤ በርግጥም በፍጻሜ ዘመን ላይ ነን፡፡

+ ኢትዮጵያ ሙሉዋ የኦርቶዶክስ መንግስት ናት እናም ሙስሊሙ መሪ አቢይ አህመድ ይህን አይወድም

+ ሶማሊያውያኑ ስደተኞች የአመፅ መቅሰፍትን ይዘው ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል፤ በአራት ዓመት ውስጥ ማንም ሳይመክታቸው ወረራውን በደንብ ጀምረዋል፤ በኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ነበር ተስፋችን፤ ኦርቶዶክስ ሁልጊዜ ደካማ ናት

+ እስልምና አደገኛ ካንሰር ነው

 

________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የኢትዮጵያ ጠላት ቍ. ፩ | አብዮት አህመድ ዛሬስ ለማን ነው የሚሰልለው?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 28, 2019

በጣም እራስ የሚያስነቀንቅ ነው! ሰውየው በጣም አደገኛ ነው! ግለሰቦችን በመግደልና በማስገደል አያበቃም፤ ኢትዮጵያን እና ሕዝቧን ለጠላቶቿ አሳልፎ ለመስጠት የተመለመለ እርኩስ ፍጡር ነው!

ሔሮድስ ንግስናዬን የሚውስድ ንጉሥ ሕፃን ወንድ ልጅ ተወልዷል በሚል ስጋት ሕፃኑን ኢየሱስ ክርስቶስን ሊገድለው ይፈልገው ነበር። ስለዚህ ሕፃናቱን ሁሉ እየፈለገ ገድሏቸው ነበር። ግራኝ አብዮትም ተመሳሳይ ተግባር በመፈጸም ላይ ይገኛል። “ቴዎድሮስ” የተባለውን መጪ ንጉሥ ይፈራዋል። በተዋሕዶ ህፃናት ላይ ዘመቻ የጀመረ ይመስላል። በሐረርጌ የ15 ቀን አራሷን የመሰላዋ ሰማዕት የተዋሕዶ ልጅን ዕርቀ ሰላም ሞገስን ልጇ ፊት እንደ እባብ አናቷን ጨፍጭፈው ገደሏት። በድሬዳዋ ደግሞ ህፃኑን ከፎቅ ወርውረው ፈጠፈጡት። እስኪ እናስብው፤ ጄነራል አሳምነውን ከገደለ በኋላ ምናልባት የተጸነሰው ልጁ አደገኛ ሊሆንበት ስለሚችል ገና በእናቱ ሆድ ውስጥ እያለ በእንጭጩ ገደለው።

________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አይለቁንም! | አገራችንን ግብረ-ሰዶማውያን እንደሚመሯት ይህ ሌላ ማስረጃ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2019

ግብረሰዶማዊቷም “አዲስ አበባ ኬኛ” አለች። እንዴት ደፈረች? ለምን አሁን? ማን ይህን ያህል አደፋፈራት ብለን ብንጠይቅ፤ መልሱ፦ ኦሮሞ ቄሮዎችን፣ ጴንጤዎችንና ሙስሊሞችን ሁሉንም ያስደፋፈራቸው ዲያብሎሳዊ ዕቅድ ያለው የግራኝ አብዮት አህመድ መንግስት። የሚለው መልስ ነው። መንግስቱ(ካቢኔው) በጴንጤዎች መናፍቃን፣ በመሀመዳውያን አሕዛብ እና በፌሚኒስት ግብረሰዶማውያን የተሞላ መሆኑ አንድ ሌላ ምልክት ሊሆን ይገባዋል።

ምን ያድርጉ፤ ጊዜው የነርሱ ነው፤ በኃያሉ መስቀል ስም በተሰየመው አደባባያችን ሕዝበ ክርስቲያኑ ብሶቱን በሰላማዊ ሰልፍ እንኳን እንዳይገልጽበት ተደርጓል። በተቃራኔው ይህ አደባባይ የዋቄዮአላህ ልጆች እና ሰዶማውያን መፈንጫና መፈንደቂያ አደባባይ ሆኗል። ያለ ምክኒያት ይመስለናልን በደመራ ዋዜማ የኢትዮጵያና አምላኳ ጠላቶች ኢሬቻ የተባለውን የሰይጣን አምልኮ በመስቀል አደባባይ ዛፎቻቸውን ተክለው እንዲያክብሩ የተደረገው? “ታላቁ ሩጫ” በተካሄድበት ወቅትም ኢትዮጵያዊው አጋጣሚውን ተጠቅሞ ወደ አራት ኪሎ በቁጣ እንደማምራት፣ የወደቁት ኢትዮጵያውያን እና ግብረሰዶማውያን ዳንኪራቸውን በየአዳባባዩና ጎዳኑ ሲያሳዩ አይተናል። አዲስ አበባ ሰዶም እና ገሞራን ነበር የምትመስለው። እውነት ይህ ዳንኪራ የሚደረግበት ዘመን ነውን? ጂኒ ጃዋርን እግሩን የሚሰብር እንኳን ጀግና ጠፍቷል። በዚህ በዚህ ድክመታችን ዲያብሎስ ጠላት እየሰለጠነብን ነው። ግብረሰዶማዊቷ ፖሊስም ይህን ያህል የደፈረችው፡ በዚሁ ነው፣ በእነ አብዮት ፈቃድና ስምምነትም ነው፤ ወደ ስቲዲየምም ሲልካት ብዙ ወጣት ኢትዮጵያውያን ተከታዮችና አፍቃሪዎች የሚገኝበትን የእግር ኳስ ስፖርት መረጠ። ይህን ሁሉ አብዮት እንዳቀነባበረው እግጠኛ ነኝ። አብዮት ከላሊበላ ጋር በተቆራኘ ቶቶ በተባለው የግብረሰዶማውያን የጉዞ ወኪል ጉዳይ ላይ ምንም ነገር አለማለቱ ብዙ የሚነግረን ነገር ነበር። እስኪ አሁን ጠይቁት?

የፕሬዚደንት ማክሮን ወዳጅ አብዮት አህመድ ግብረሰዶማዊ ነውን?

በአሁኑ ሰዓት በመላው ዓለም ብቅ ብቅ በማለት ከሁሉም ሰው በላይ የሚጮኹት ኢአማንያን መሀመዳውያኑ እና ግብረሰዶማውያኑ ናቸው። የኛዎቹ “ኦሮሞ ነን” ባዮችም ከእነርሱ ጋር ነው የሚደመሩት።

እነ አብዮት አህመድ ኢትዮጵያዊ የሆነውን ነገር ሁሉ እያዋረዱ ለማዳከም ባላቸው ተልዕኮ የኢትዮጵያ አየር መንገድን፣ የኢትዮ ቴሌኮምን፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን፣ የታላቁ ሕዳሴ ግድብን፣ የጦር እና ፖሊስ ሠራዊቶችን (ተመለከቱ እንዴት በቄሮና በግብረሰዶማዊቷ እያዋረዱት እንዳሉ)፣ ወዘተ ናቸው።

የአንድን አገር ሕዝብ አእምሮ እንዴት ማጠብ እንደሚቻል የአራት ደረጃዎች ሂደት፦

+ ፩ኛ. የሕዝቡን ሥነ ምግባር መስበር (ሞራሉን መንካት) (15-20 አመት)

+ ፪ኛ. ህብረተሰቡን ማደፍረስና ማናጋት (2-5 ዓመት): የራሳችሁ ስለሆነው ግድ የለውም፤ አስፈላጊ ጥቃት በ መከላከያ፣ በኢኮኖሚ እና ባሕል ላይ ይደረጋል

+ ፫ኛ. ቀውስ እና ችግር (6 ሳምንታት): በሀገሪቱ አስቸኳይ ለውጥ እንዲካሄድ በሚያስችል መልክ ህብረተሰቡን ወደ አስጊ ሁኔታ መውሰድ

+ ፬ኛ. መረጋጋት እና መደበኛነት(አዕላፍ ጊዜ)

ለማንኛውም ሁሉም ይታዩን! ጥሩ ነው! በያሉበት አፋቸውን እንዲህ ይክፈቱ፣ ይገለጡ፤ እራሳቸውን ያጋልጡና እንያቸው፣ የኛዎቹም ይታዩን፣ እንግዲህ ሃቁ ፊት ለፊት እየታየን ነውና አላየንም! አልሰማንም! አላወቅንም! የለም።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፺፥፪፯]

ኃጢአተኞች እንደ ሣር ሲበቅሉ ዓመፃ የሚያደርጉ ሁሉ ሲለመልሙ፥ ለዘላለም ዓለም እንዲጠፋ ነው።”

________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሞት ፍሬ በ ፍሬህይወት | ወገን፡ እነ ታከለ ልጆቻችሁን እየመረዙባችሁ ነው!!!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2019

በአዲስ አበባ ልደታ ማርያም አቅራቢያ በሚገኘው ፍሬህይወት ቁጥር አንድ ትምህርት ቤት ዛሬ ኅዳር ፲፯ /፲፪ . በዕለተ ቅዱስ እስጢፋኖስ፡ ጠዋት ላይ ፳፭ ተማሪዎች እና መምህራን ላይ በተፈጠረው የጤና ዕክል ምክንያት ወደ ጥቁር አንበሳ እና ዘውዲቱ ሆስፒታሎች ተወስደዋል።

በኢትዮጵያውያን ሕፃናት ላይ የመርዝ ጂሃድ እንደሚካሄድ በተለይ ላለፉት ሰባት ዓመታት ሳስጠነቅቅ ነበር። “ልጆቻችሁ ከማን ጋር እንደሚበሉ ተከታተሉ፣ የልጆቻችሁን የምሳ እቃ ተቆጣጠሩ” እያልኩ፡ በመንገድ ላይ ሳይቀር እንደ እብድስለፈልፍ ነበር። ያየሁትን አይቻለሁና። ከአምስት ዓመታት በፊት ሊደበድቡኝ ሁላ የመጡ መንጋዎች ነበሩ። በቅርቡ እንኳን የታከለ ኡማ “ነፃ ምግብ” ፕሮግራም አደገኛ ሊሆን እንደሚችል ለመጠቆም ሞክሬ ነበር። ወገን፡ እነዚህ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ባገኙት አጋጣሚ ከሁሉም አቅጣጫ ነው እያጠቁን ያሉት!

ከሁለት ዓመታት በፊት በቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ያገኘኋቸው አንዲት እናት ታከለ ኡማ ከመጣበት በአምቦ ከተማ የተዋሕዶ ህፃናት እየተመረዙ እንደሆነ ጠቁመውኝ እንደነበር አስታውሳለሁ። በጣም ያሳዝናል፤ ሕዝባችን ለምን፣ በምን እና እንዴት እንደታመመ ውጭ ያለን ወገኖቹ ካላሳውቅነው በቀላሉ አያውቀውም፤ በመተት አስረውታል።

ለተጎዱት እግዚአብሔር ይድረስላቸው!

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | 2 Comments »

ኦማር – ጃዋር – ኳታር | ቅሌታማዋ ሶማሊት የኳታር ቅጥረኛ ነች ተባለች | ጂኒ ጃዋርስ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 27, 2019

ከጃዋርና ሌሎች ሶማሌኦሮሞ ጂሃዲስቶች ጋር የሚነሶታን ግዛት የምትጋራዋ የአሜሪካ ምክር ቤት ተወካይ ኢልሃን ኦማር በኳታር በአሜሪካ ምክር ቤት ውስጥ ያላትን ወንበር በመጠቀም ለኳታርን እና ኢራን መንግስታት ጠቃሚ መረጃዎችን ታቀብላለች በሚል ክስ ልትወነጀል ነው፡፡

ክሱን የመሠረተው ትውልደ ኩዌት የሆነው ካናዳዊ ነጋዴ አላን ቤንደር ነው። ካናዳዊው በአረብ ሃገራት ከሚገኙ መንግስታት ጋር የጠበቀ ግኑኝነት እንዳለውና ከኳታር ንጉስ ወንድም

በኩዌት የተወለደው ካናዳዊ አላን ቤንገር ባለፈው አርብ ከቶሮንቶ ካናዳ ወደ ፍሎሪዳ አውራጃ ፍርድ ቤት በቪድዮ አገናኝ ባደረገው ቃለ ምልልስ ኳታርንም ጨምሮ ከመካከለኛው ምስራቅ መንግስታትና ከንጉሣዊ ባለሥልጣናት ጋር ጠንካራ ግንኙነት እንዳለው ገልጧል ፡፡ ቤንደር በሰጠው መግለጫ የኳታር ኤሚር ሸክ ኻሊድ ቢን ሃማድ አልታኒ ዋና ፀሃፊ ከሆነው ከመሀመድ ቢን አህመድ ቢን አብዱላ አልማስናድና ከሌሎች ሁለት የኳታር ባለሥልጣናት ጋር እንደተገናኝ አውስቷል፡፡

ሦስቱም ለኢልሃን ኦመር ታሪካዊ የአሜሪካ ምክር ቤት አባል መሆን ቁልፍ ሚና መጫወታቸውን አላን ቤንደር እንዲህ በማለት ገልጾታል፦

የእኛ ገንዘብ ባይሆን ኢልሃን ኦማር በመንግስት ገንዘብ እርዳታ በሚነሶታ ቅዳሜና እሁድን የቡና ቤት አሳላፊ የምትሆን ሌላ ጥቁር ሶማሊያዊት ስደተኛ ነበረች” ተናግረዋል ፡፡ ይህ መረጃ የተገኘው ከአልአረቢያ እንግሊዝኛ ቴሌቪዥን ሲሆን፡ ክሱም በጠበቃ የተረጋገጠ ነው፡፡

በማስረጃው ውስጥ ፣ አላን ቤንደር የአሜሪካ ፖለቲከኞችን እና ጋዜጠኞችን የኳታር ቅጥረኞች/ ንብረት እንዲሆኑ ለመመልመል እንዲረዳቸው መጠየቁን፡ ነገር ግን ኳታር ብዙ የአሜሪካ ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞች ቀድሞውኑ የኳታር ባለሥልጣናት ቅጥረኞች በመሆናቸው ጥያቄውን ውድቅ እንዳደረገው አክሏል። ከተገዙት የአሜሪካ ፖለቲከኞች መካከል በዋነኛነት የምትጠቀሰው ኢልሃን ኦማር ናት። የኳታር ንጉሣውያን ቤተሰቦች ኢልሃን ኦማርን የእኛ “ዘውድ ጌጣጌጥ” ናት ብለው እንደሚጠሯትም ቤንደር አውስቷል፡፡

የአላን ቤንደር ክሶች በዚህ አያበቃም፡፡ በምስክርነቱ መሠረት ፣፡ ኳታር “ኢልሃን ኡመርን የፖለቲካ ፍላጎት እንኳ ከማሳየቷና የመንግሥት ባለሥልጣን ለመሆን ከማሰብዋ በፊት ነበር በኳታር መመልመሏን አህመድ አብዱላ አልማስናድ የጠቆመው። ለኳታር እንድትሠራ ካሳመኗት በኋላ ኡመር ከኳታሮች ጋር በመተባበር የገንዘብ ክፍያዎችን በየጊዜው ትቀበላለች፡፡

ኢልሃን ኦማር ሥልጣን ላይ ከወጣች በኋላ በተወካዮች ምክር ቤት ያላትን ቦታ ተጠቅማ ለኳታርና፡ በኳታር በኩል ወደ ኢራን ሚስጥራዊ መረጃዎችን እንደምትልክም በተጨማሪ ተገልጧል፡፡

ይህ ትልቅ ቅሌት የያዘ ዜና ነው፤ ነገር ግን ዓለምን የሚያስተዳድረው የጥልቁ የሉሲፈራውያን መንግስት የዜና ማሰራጫዎች ከፕሬዚደንት ትራምፕ ጋር ስለማይያዝ ይህን አስመልክቶ ትንፍሽ እንኳን አይሉም፤ ሴትዮዋንም ለጊዜው ምንም አያደርጓትም።

እንደሚታወቀው ኢልሃን ኦማር ገና እንደተመረጠች የመጀመሪያውን የውጭ ሃገር ጉዞ ያደረገችው ወደ አስመራ ነበር። እዚያም ከግራኝ አብዮት አህመድና ከጂኒ ጃዋር መሀመድ ጋር ተገናኝታለች። ከሳምንት በፊት ጂኒ ጃዋር ወደ ሚነሶታ ከማምራቱ በፊት በመጀመሪያ ወደ ኳታር ነበር የተጓዘው። አልጀዚራ ቴሌቪዥንም ይህን ውርንጭላ በየጊዜው የሚጋብዘውና ኦሮሞን የሚደግፉ ዜናዎችንና ቅስቀሳዎችን የሚያካሂደው ከሳውዲ ቀጥሎ የዋሃቢያ እስላም መናኽሪያ የሆነችው ኳታር ከባድ የሆነ ፀረኢትዮጵያ ተልዕኮ ስላላት ነው።

ትግሬ ነው በሚል (በአባቱ ጎንደሬ ነው) ግብዝነት ብቻ ብዙዎች ገና ሊረዱት ያልፈልጉት/ያልተረዱትና ከአብዮት አህመድ በጣም በተሻለ መልክ ሃገርወዳድ የሆነው መለስ ዜናዊ፣ ቀደም ሲል ብዙ ስህተቶች የሰራ ጠቅላይ ሚንስትር ቢሆንም፤ ልምዱን ስልወሰደና የአረቦችን ጠላትነት አባቶቹ ስለጠቆሙት ከኳታር ጋር የዲፕሎማቲክ ግኑኝነት ማቋረጡ የሚታወቅ ነው። ከአረብ ጋር ግኑኝነትን የሚያቋርጥ መሪ የኢትዮጵያ መሪ ነው እላለሁ። ኢትዮጵያ ታላቅና ኃያል የነበረችው በዙሪያው ካሉት የአረብ ሃገራት ጋር ግኑኝነት በማታደርግባቸው ዘመናት ነበር። መለስ ከአረፈ በኋላ ጅሉ ኃይለማርያም ደሳለኝ ነበር በእነ ሲ.አይ.ኤ ከምትመራው ኳታር ጋር ዲፕሎማቲክ ግኑኝነቱን እንደገና የጀመረው። የመጀመሪያውን ኢንተርቪውም ለአልጀዚራ ቴሌቪዥን ነበር ለመስጠት የቸኮለው።

ለማንኛውም ጠላቶቻችንን አጋልጣቸው አምላካችን፤ እንዲህ አጋልጣቸው ጠላቶችህን!!!

በአንድ በኩል የኢሊሃን ኦማር ወደ አሜሪካ ምክር ቤት መግባት በጣም ጥሩ ነገር ነው፣ በአንድ በኩል የአብዮት አህመድ ስልጣን ላይ መውጣት በጣም ጥሩ ነገር ነው፣ በአንድ በኩል የጀዋርና ጀራቶቹ በሜዲያ ላይ ብቅ ብቅ ማለት እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነው። ለምን? ምክኒያቱም ፈጠነም ዘገየም ማንንታቸውን በግልጽ ለማየት ያስቸለን ዘንድ ጥሩ አጋጣሚ ይፈጥርልናል እና ነው። ብዙዎች እውሮች ስለሆኑና በአጉልቶ ማሳያ መነጽር እንዲያዩ ካልተደረጉ በቀር ትንሽ እንኳን አይተው ለማመን የሚቸገሩ ስለሆኑ ነው። አማላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስጋ በመልበስ ወደዚህች ምድር ላይ የመጣው ከሃጢአታችን ሊያድነን እና አይተን ለማመን እንችል ዘንድ ነው። አባቶችና እናቶች እየተሰውልን ያሉት እኮ ጠላታችን ዲያብሎስን እና ጠላቶቻችንን ለይተን ለማየት፣ ለማወቅና ለመጋፈጥ አሻፈረን ስለምንል ነው ፥ አብያተ ክርስቲያናት እየተቃጠሉ ያሉት እኮ እኛ ከእንቅልፋችን ነቅተን “በቃን! አትንኩን!” በማለት ሰላማዊ ሰልፎችን ለማዘጋጀት ፈቃደኞች ስላልሆንን ነው።

________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቄሮ አራጆች በግራኝ አህመድ ፖሊስ ተደግፈው የቦሌ ሚካኤል ቤተክርስቲያንን ወረሩ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 26, 2019

ባለፈው ወር ላይ ባቀረብኩት ቪዲዮ የሚከተለውን አውስቼ ነበር፦

በአዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል ለቅዱስ ሚካኤል ልጆች ጊዜ ቦምብየነበሩት ሶማሌዎች አሁን ቦምቦ በሰላማዊመንግድ ፈንድቶ እንዴት ከተማችንን እንደወረሯት በግልጽ እናያለን። አዎ! መጀመሪያ ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውን ይልካሉ ከዚያ ደግሞ ወንዶቹ ከነግመላቸው ኮቴ ተከትለው ዱቅ ይላሉ። በሃገረ ኢትዮጵያ በዕለተ ሰንበት ጫት፣ ሺሻ እና የግመል ስጋቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን መግቢያ ላይ እየተሸጠ ነው። ዋው!”

ዛሬ ቤተክርስቲያን ለማቃጠል ከአብዮት አህመድ ትውልድ ከተማ ከጅማ ድረስ ተሰባስበው መምጣት ጀምረዋል። ዋው!

አምና የነበረው ቄሮና ዘንድሮ ያለው ቄሮ አንድ ነው፤ ቄሮ ቄሮ በቆርቆሮ የሚያርድ ቆርቆሮ ነው፤ የአጋንንት መንጋ ነው። ከሦስት ዓመታት በፊት ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ መንገድ በመዝጋትና ድንጋይ በመወርወር ሲያምጹ የነበሩት የዋቄዮአላህ ባሪያዎች የዛሬዎቹ ባለ ኢሬቻ ቄሮዎች ናቸው። አጋንንት ሁልጊዜ አጋንንት ናቸው። እስካልተቃጠሉ ድረስ አይለወጡም፡ አይጠፉም!

አዲስ አበቤዎች፡ በጎዳናዎቻችሁ የሚታዩዋቸሁን የኦነግን የግብጽ ባንዲራ እንዲሁም የኦሮሞ የባሕል ማዕከላትና ባንኮች ማቃጠል ዛሬውኑ እስካልጀመራችሁ ድረስ የጥቃት ሰለባ መሆናችሁ ይቀጥላል፣ አውሬው ይጎለብትባችኋል፣ አጋንንትም ይሰለጥኑባችኋል። “ቸርች ማቃጠል ነበር፤ ወደፊትም ይቀጥላል!” ብሏችሁ የለም ‘አብዮታዊው’ የቄሮ መሪ ግራኝ አህመድ።

_______________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አዎ! ቄሮ 100% አሸባሪዎች ናቸው፤ ግን ለሉሴፈራውያኑ የሕዝብ ቁጥር መቀነሻ መሣሪያዎች ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 26, 2019

ጀነሳይድ

በዔሳውያኑ ምዕራባውያን እና በእስማኤላውያኑ አረቦች የሚደገፉት እነዚህ አስቀያሚ ከሃዲዎች የእነርሱ ጠቃሚ መሣሪያዎች ናቸው። በኢትዮጵያ በመካሄድ ላይ ያለው ጀነሳይድ በተለይ በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ መሆኑን ሁሉም ይፈልጉታል። በተለይ በምዕራቡ ዓለም ሁሉም ፀጥ ያለውና እነ ጂኒ ጃዋርንና አብዮት አህመድን ይህን ያህል የሚንከባከቧቸውና ከኳታር፣ እስከ ኤሚራቶችና ሚነሶታ እየተመላለሱ ገንዘብ እንዲሰበስቡ ያደረጉት ያለምክኒያት ይመስለናልን?

እንግዲህ የምዕራባውያኑ እና የአረቦች ኤምባሲዎች ዋና ተልዕኮ የኢትዮጵያን ሕዝብ፣ ማሕበረሰቡን እና መንግስትን መስለል፣ መፈተሽና መተናኮል ነው። በሃገራችን ምን እየተካሄደ እንደሆነ ከብዙዎቻችን የበለጠ መረጃዎች አሏቸው። ነገር ግን በተለይ ዛሬ የመረጡት ቡድን ሥልጣኑን ስለያዘ እየፈጸመው ያለውን ጀነሳይድ በስውር ከማሞገስ ሌላ ምንም ትንፍሽ አይሉም። አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ ሂውማን ራይትስ ዋች፣ ወይንም “ለተበደሉ ክርስቲያኖች እንቆማለን” የሚሉት እንደ “Open Doors” የመሳስሉ የፕሮቴስታንቶች ድርጅቶች ስለ ሃገራችን ጉዳይ ለምን ዝምታውን መረጡ? ምክኒያቱም የክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ደም መፍሰስ ማየት ስለሚፈልጉ ነው። እንደነርሱ ከሆነ ለእኛ ጉዳይ አትኩሮት ለመስጠት ብዙ ኡኡታ! መሰማት አለበት፣ ገና ብዙ ደም መገበር አለበትና። አምና በእነ ኮፊ አናን፣ ቦትሮስ ጋሊ፣ በፈረንሳይ እና ቤልጂም የተቀነባበረው የሩዋንዳ ጀነሳይድ በቡሩንዲ ሁቱዎች አማካኝነት ከኢትዮጵያ ፈለሱ በሚባሉት ቱሲዎች ላይ እንደተፈጸመው፤ ዛሬ ደግሞ ኢትዮጵያዊነታቸውን እንዲክዱ በተደረጉት ኦሮሞዎች በኢትዮጵያውያን ላይ የዘር ማጥፋት ዘመቻ በማካሄድ ላይ ናቸው። ደም መገበር አለበት። የኢትዮጵያውያን ደም ይጣፍጣቸዋል። ጥማታቸውን በዚህ መልክ ካረኩ በኋላ በድጋሚ እስኪጠማቸው ድረስ ይተውናል፡ “ሰላም” እና መረጋጋት ይፈጥሩናል። ከደርግ ጊዜ በኋላ ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው። በሩዋንዳም የምንታዘበው ይህ ነው። ሩዋንዳ አሁን ሰላም እና ብልጽግና ተሰጥቷታል። ፕሬዚደንት ፖል ካጋሜ ያው ለሃያ ዓመታት ያህል ሩዋንዳን እየገዛ ነው፤ ያው ማንም አይተናኮለውም፡ የፈለገውን ማድረግ ይችላል፣ በኮንጎ ጉዳይ ጣልቃ መግባት ይችላል፣ የአለም ባንክና አይ.ኤም.ኤፍ ገንዘብ በቀላሉ ይሰጠዋል ወዘተ. ይህ ሁሉ የሚሆነው ሩዋንዳውያን በቂ ደም ስለገበሩ ነው።

በነገራችን ላይ፡ ባለፈው ሳምንት የገዳይ አብይና የኢሬቻ ፕሮፓጋንዳ ማሽኑ የኢትዮጵያ አየር መንገድን የኢትዮጵያ ቀለማት ለመቀየር ዳር ዳር ካለ በኋላ ወደ ቡሩንዲ(የሁቱዎች አገር) በሚበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ አንዱን ሽብር ፈጣሪ የቄሮ አርበኛን ድራማ እንዲሠራ አድርጎት ነበር። አዎ! የቄሮ አጋንንት ከኢትዮጵያ ውጭም መሰሎቻቸውን በመፈለግ ላይ ናቸው።

__________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በሊቢያ ወንድሞቻችንን ያረደውን የአይ ኤስ መሪን የያዘው ጀግና ውሻ በፕሬዚደንት ትራምፕ ተሸለመ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 26, 2019

And, it’s trained that if you open your mouths you will be attackedእናም ፣ አፋችሁን ከከፈታችሁ ጥቃት እንዲሰነዝርባችሁ ሥልጠና ተሰጥቶታል” አሉ ፕሬዚደንት ትራምፕ።

በተጨማሪ፡ ፕሬዚደንት ትራምፕ ኮናን በተባለው ውሻ እርዳታ ስለተገደለው፡ የአይ ኤስ መሪ አልባግዳዲ ይህን ብለው ነበር፦

The Caliph Is Dead! President Trump Says Isis Leader Al-Baghdadi ‘ Died Like A Dog. He Died Like A Coward’

ካሊፍ አልባግዳዲ ልክ እንደ ውሻ ተዋርዶ ሞተ ፤ እንደ ቦቅቧቃ ሞተ”

አሁን ደግሞ ቀዳዳ-አፉን አሸባሪ፡ ቦቅቧቃውን ጂኒ ጃዋራን ለመያዝ ወደ ሚነሶታ ይላኩት! ሂድና ያዘው ጀግና! በሚነሶታ በረዶ ላይ እያሳደደ ሲያንከባልለው ታየኝ!

በሌላ በኩል ግን ለብዙ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ሞት ተጠያቂ የሆነውን ሽብር ፈጣሪ አሜሪካ እንደ ልቡ እንዲንቀሳቀስ መፍቀዷ በጣም ያሳዝናል። ለነገሩማ ሲ.አይ.ኤ እና አረብ ደንበኞቹ የመለመሉት ቅጥረኛ ነው። ጃዋር፣ አብዮት አህመድና ቄሮ ሠራዊታቸው እርኩሱ የአይ ኤስ መሪ እንኳን ያላሳየውን ጭካኔ የተሞላበት ግድያ ነው በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ የሚፈጽሙት። የአል-ባግዳዲ ጂሃዲስቶች አራስ ሴቶችን እንደገደሉ የሴቶችን ጡት እንደቆረጡ ተሰምቶ አያውቅም። የኛዎቹ እርኩሶች እያሳዩን ያሉት ጭካኔና ግፍ በምድርም በሰማይም ይመዘገባል፤ ፍርዱንም በቅርቡ ከእግዚአብሔር ያገኟታል።

________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: