እኅተ ማርያም ለአብዮት አህመድ ከወር በፊት | ሐረርን እግርህ እንዳይረግጥ | የኢትዮጵያን አፈር እንድትቀምስ አይፈቀድልህም
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2019
በጣም ይደንቃል፤ እኅታችን ለግራኝ አብዮት አህመድ ይህን መልዕክት ባስተላለፈችለት በወሩ ሰውየው ከጫት ማሳ የወጣውን ጂኒ ተሸክሞ ወደ ሐረር አመራ፤ እዚያም የቁልቢው ገብርኤል አፉን አስከፈተው፣ በሚያሳፈር መልክም አጋለጠው።
የሌሎች ሕዝቦችን መሬቶች ወርረው የእነርሱ ያልሆነውን ነገር ሁሉ መቆራመት የሚወዱት መሀመዳውያኑ ሐረር ከ መካ፣ መዲና እና እየሩሳሌም ቀጥሎ እንደ አራተኛ “ቅድስት” ከተማችን ናት ብለው ለመናገር ይደፍራሉ። ስለዚህ አሁን የከሃዲዎቹ የኦሮሞ ሙስሊሞች ዕቅድ ሐረርን የወደፊቷ እስላማዊት ኦሮሚያ መዲና ማድረግ ነው። እንደ ኩርዶች አገር–የለሽ ሕዝብ ለመሆን እየተዘጋጁ እንደሆነ ገና አላወቁትም።
ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ከሐረር አካባቢ በመነሳት ነበር የቱርኮች ወኪሉ ግራኝ አህመድ በተዋሕዶ ኢትዮጵያ ላይ ለመዝመት የደፈረው። ዛሬም የግራኝ እርዝራዦች ተመሳሳይ ህልም አላቸው። ልጁ አብዮት አህመድም ያው በትናንትናው ዕለት ለሐረር ነዋሪዎች ሳያሳውቅ ኦሮሚኛ የሚናገሩትን ጂሃዲስቶችን ብቻ ነበር ለስብሰባ የጠራው። እግዚአብሔር አይተወንምና፤ ቅዱስ ገብርኤል ከሃዲውን አብዮት አህመድን ዓይኖቹ እስኪጠነጋገሩ ድርስ በአዳራሹ ውስጥ አራገፈልን፣ አጋለጠልን። የአንበጣ ቄሮዎችም ወደ ሐረር ጎራ በማለት ላይ ናቸው።
Leave a Reply