አብዮት እና ለማ ሃቁን ነገሯችሁ | እኛ ጃዋር ነን! እኛ ቄሮ ነን! ከኛ አንዳችን ቢሞት ሌላችን ኢትዮጵያን ይገድላታል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2019
ዶ/ር አብይ እና ለማ ዛሬ በሐረር ስለጃዋር በኦሮሚኛ ያሉት ምንድን ነው?
ዶ/ር አብይ፦
“በፓርላማ ንግግር ባደረግሁበት ጊዜ የሆነብአባባልብተጠቅሜ ነበት። “ስኮርት ሀገር ያላችሁ” ብዬ ነበር። አስታወሳችሁ? “ስኮርት” በሀገራችን በጂማ መጠባበቂያ ጎማ ማለት ነው። ታውቃላችቱ አይደል። ለካስ በነጃዋር ሀገር ስኮርት ማለት ጥበቃ ማለት ነው። እሱ የመሰለው “ጥበቃ ያላችሁ ሰዎች” ብሎ ነው የተረዳው (ሳቅ)። አየሰማችሁኝ ነው? ሆኖም እንደዚያስ ቢባል?
“አልገባችሁም?”
“አዎ” (ተሰብሳቢው)
ፓርላማ ላይ በተናገርኩ ጊዜ “ስኮርት ሀገር ያላችሁ ሰዎች” ብዬ ነበር። ሁለተኛ (መጠባበቂያ) ሀገር ማለቴ ነበር።
“ገባችሁ“
“አዎ“
ስኮርት ማለት የመኪና ጎማ ሆኖ ሌላው ጎማ ሲፈነዳ የሚቀየር መጠባበቂያ ትርፍ ጎማ ማለት ነው። “ትርፍ ሀገር ያላችሁ” ማለቴ ነበር። በነጃዋር ሀገር ግን ስኮርት ማለት የፖሊስ ጥበቃ ማለት ነው።
“እየሰማችሁኝ ነው?”‘”
ዋው! የቁልቢው ገብርኤል አፋቸውን እንዲህ በሰይፉ ከፈተልን፤ እንኳን ደስ ያላችሁ! ግን ፊታቸውን እያየን ነው? የጤናማ ሰው ገጽታ የላቸውም! የንጹሐን ደም ዓይን እንዲህ ያጠንጋግራል።
Leave a Reply