Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2019
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for October 31st, 2019

እኅተ ማርያም ለአብዮት አህመድ ከወር በፊት | ሐረርን እግርህ እንዳይረግጥ | የኢትዮጵያን አፈር እንድትቀምስ አይፈቀድልህም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2019

በጣም ይደንቃል፤ እኅታችን ለግራኝ አብዮት አህመድ ይህን መልዕክት ባስተላለፈችለት በወሩ ሰውየው ከጫት ማሳ የወጣውን ጂኒ ተሸክሞ ወደ ሐረር አመራ፤ እዚያም የቁልቢው ገብርኤል አፉን አስከፈተው፣ በሚያሳፈር መልክም አጋለጠው።

የሌሎች ሕዝቦችን መሬቶች ወርረው የእነርሱ ያልሆነውን ነገር ሁሉ መቆራመት የሚወዱት መሀመዳውያኑ ሐረር ከ መካ፣ መዲና እና እየሩሳሌም ቀጥሎ እንደ አራተኛ “ቅድስት” ከተማችን ናት ብለው ለመናገር ይደፍራሉ። ስለዚህ አሁን የከሃዲዎቹ የኦሮሞ ሙስሊሞች ዕቅድ ሐረርን የወደፊቷ እስላማዊት ኦሮሚያ መዲና ማድረግ ነው። እንደ ኩርዶች አገርየለሽ ሕዝብ ለመሆን እየተዘጋጁ እንደሆነ ገና አላወቁትም።

ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ከሐረር አካባቢ በመነሳት ነበር የቱርኮች ወኪሉ ግራኝ አህመድ በተዋሕዶ ኢትዮጵያ ላይ ለመዝመት የደፈረው። ዛሬም የግራኝ እርዝራዦች ተመሳሳይ ህልም አላቸው። ልጁ አብዮት አህመድም ያው በትናንትናው ዕለት ለሐረር ነዋሪዎች ሳያሳውቅ ኦሮሚኛ የሚናገሩትን ጂሃዲስቶችን ብቻ ነበር ለስብሰባ የጠራው። እግዚአብሔር አይተወንምና፤ ቅዱስ ገብርኤል ከሃዲውን አብዮት አህመድን ዓይኖቹ እስኪጠነጋገሩ ድርስ በአዳራሹ ውስጥ አራገፈልን፣ አጋለጠልን። የአንበጣ ቄሮዎችም ወደ ሐረር ጎራ በማለት ላይ ናቸው።

_______________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አብዮት አህመድን አሁን “አንተ” ይሁዳ ማለት ትችላላችሁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2019

እያየን ያለነው ትልቅ ምዕራፍ የከፈተውን የሀገር ክህደት ድራማን ነው!

የድራማው ተመልካቾች አሜሪካን አገር ሆናችሁ አገርወዳዱን ፕሬዚደንት ትራምፕን “አንተ” እያላችኋቸው፣ ከሃዲውን አብዮትን በእውነት “አንቱ” ልትሉት ይገባልን? ሰውየው እኮ እንደ በለዓም ብቻ ሳይሆን ልክ እንደ ይሁዳም ነው።

ይሁዳ ሥሙ ያማረ (የስሙ ትርጓሜ “ማመስገን” በአይሁድኛ “ያዳ” ከሚባለው ግሥ የተመሰረ ሲሆን ምሥጋና ማለት ነው)፥ ሰው የማያውቀው ልብና ኩላሊትን የሚመረምር አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ የገለጠው ድብቅ ተግባሩና ማንነቱ ግን ፍጹም የተለየና እውነትም ነፈሰገዳይ ዓይነት ሰው ነበር። ይሁዳ ቀን እስኪለይ (ዘመን እስኪ መጣ) ድረስ እኩል ከሌሎች ደቀመዛሙርት ጋር ይጓዝ የነበረና ጉባኤው ትልቅ ሃላፊነት የጣለበት ሰውም ነበር።

ይሁዳ ልቡ በሚያውቀው በተደጋጋሚ ኢየሱስ ክርስቶስ ያስጠነቀቀው ነው። ይሁዳ የልቡን በልቡ ቋጥሮ ከሌሎች ይልቅ እሱ ብቻ ስለ ድሆች እንደሚያስብና እንደሚቆረቆር “እንዴ! ሰዎች የሚላስ የሚቀስም አጥተው በርሃብ አለንጋ ሲገረፉ ይቺ ደግሞ ይህን ሦስት መቶ ዲናር የሚያወጣ የከበረ ሽቶ ሰብራ እግሩ ላይ ትደፈዋለች እንዴ?”

ብሎ/እያለ ሲሞግት እንግዲህ እርስዎ የዋኅ ካለሆኑ በስተቀር “እውነት ነው! ሽቶው ተሽጦ ጧሪ ቀባሪ ለሌላቸው አረጋውያን፣ ያለ አሳዳጊ ለሚንከራተቱ ህጻናት እርዳታ መዋል ይገባው ነበር” በማለት ድምጽዎትን ለይሁዳ ይሰጡ ይሆን? እንግዲህ መጽሐፍ ይሁዳ “ይህንም የተናገረ ሌባ ስለ ነበረ ነው እንጂ ለድሆች ተገድዶላቸው አይደለም ከረጢትም ይዞ በውስጡ ከሚገባው ይወስድ ስለ ነበረ ነው።” [ዮሐ.፲፪]

ጻዲቁ የእግዚአብሔር ሰው ኢዮብ “ነፍሰ ገዳዩም ሳይነጋ ማልዶ ይነሣል ችግረኞችንና ድሆችን ይገድላል፤ በሌሊትም እንደ ሌባ ነው።” [ኢዮ. ፳፬፥፲፬] ሲል እንደሚናገረው ይሁዳዎች በየትኛውም ስፍራ/ቦታ በማንኛውም ርዕሰ ጉዳይ እውነተኞች መስለው ለመቅረብና ለመሟገትም ማንም አይቀድማቸውም። ይሁዳዎች ትጉዎች ይባሉና ይመስሉም ዘንድ በማለዳ ከሰው ይልቅ ቀድመው የሚነሱና የሚገሰግሱም ናቸው (ልዩ ምልክቱ ጠብቆ ይነበብ ዘንድ ነው)። በሌሊትም በቀን መልካሞች፣ ተሟቾች መስለው ለመታየትና እንደሚቀርቡ ሳይሆን ሌላ ምስል ነው ያላቸው ሌቦች፣ ነፍሰገዳዮችና በሀገርና በሕዝብ ሥም የሚነግዱ አመንዝሮች ናቸው ሲል ለብዙሐኖቻችን በግልጽ የማይታይና ያልታየ እውነተኛ ካራክተራቸው/ ገጽታቸው የሚነግረን።

አንድ ሌላ አስቸኳይ ጥሪ፦

በጉ ከፍየሎች የሚለይበት ዘመን ላይ ነንና፡ ኦሮምኛ ተናጋሪ የሆናችሁ ክርስቲያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን፡ መዳን ከፈለጋችሁ “ኦሮሞነታችሁን” ዛሬውኑ ካዱ!!!

______________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አብዮት እና ለማ ሃቁን ነገሯችሁ | እኛ ጃዋር ነን! እኛ ቄሮ ነን! ከኛ አንዳችን ቢሞት ሌላችን ኢትዮጵያን ይገድላታል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 31, 2019

/ር አብይ እና ለማ ዛሬ በሐረር ስለጃዋር በኦሮሚኛ ያሉት ምንድን ነው?

/ር አብይ፦

በፓርላማ ንግግር ባደረግሁበት ጊዜ የሆነብአባባልብተጠቅሜ ነበት። ስኮርት ሀገር ያላችሁብዬ ነበር። አስታወሳችሁ? “ስኮርትበሀገራችን በጂማ መጠባበቂያ ጎማ ማለት ነው። ታውቃላችቱ አይደል። ለካስ በነጃዋር ሀገር ስኮርት ማለት ጥበቃ ማለት ነው። እሱ የመሰለው ጥበቃ ያላችሁ ሰዎችብሎ ነው የተረዳው (ሳቅ)። አየሰማችሁኝ ነው? ሆኖም እንደዚያስ ቢባል?

አልገባችሁም?”

አዎ” (ተሰብሳቢው)

ፓርላማ ላይ በተናገርኩ ጊዜ ስኮርት ሀገር ያላችሁ ሰዎችብዬ ነበር። ሁለተኛ (መጠባበቂያ) ሀገር ማለቴ ነበር።

ገባችሁ

አዎ

ስኮርት ማለት የመኪና ጎማ ሆኖ ሌላው ጎማ ሲፈነዳ የሚቀየር መጠባበቂያ ትርፍ ጎማ ማለት ነው። ትርፍ ሀገር ያላችሁማለቴ ነበር። በነጃዋር ሀገር ግን ስኮርት ማለት የፖሊስ ጥበቃ ማለት ነው።

እየሰማችሁኝ ነው?”‘”

ዋው! የቁልቢው ገብርኤል አፋቸውን እንዲህ በሰይፉ ከፈተልን፤ እንኳን ደስ ያላችሁ! ግን ፊታቸውን እያየን ነው? የጤናማ ሰው ገጽታ የላቸውም! የንጹሐን ደም ዓይን እንዲህ ያጠንጋግራል።

________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: