Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2019
    M T W T F S S
     123456
    78910111213
    14151617181920
    21222324252627
    28293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for October 27th, 2019

Genocide Alert | እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያን ከኦሮሞ ፋሺስት ወራሪዎች የመከላከል ግዴታ አለበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 27, 2019

ፕሬዚደንት ትራምፕ አምስት ሺህ ኪሎሜተር ርቀው ወደ ባዕድ ሃገር በመጓዝ አሸባሪዎችን ይመነጥራሉ፣ ግራኝ አብዮት አህመድ ግን ከድኻ ኢትዮጵያውያን በግብር መልክ ከሰበሰቡት ገንዘብ አሸባሪዎችን በቅንጡ ቪላ ውስጥ አስቀምጦ ይንከባከባል። ከዚህ የከፋ ቅሌታማና አሳፋሪ ተግባር ይኖር ይሆን?! እኛ ኢትዮጵያውያን ምን ነካን?! ለምንድን ነው ህዝቡ ወደ አራት ኪሎ ቤተመንግስት በማምራት ግንቡ እስኪነቃነቅ ድረስ የማይጮኸው? ምን እየጠበቀ ነው?

የዘር ዕልቂት (genocide)ታውጆብናል እኮ፡ ወገን! በዚህ ሰሞን ብቻ እስከ አሥር ሺህ ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያን ኦሮሚያ በተባለው ክፍለ ሃገር በአሰቃቂ ሁኔታ መጨፍጨፋቸውን አንዳንድ ምንጮች በማውሳት ላይ ናቸው፤ መረጃዎች እየተሰበሰቡ ነው። በየገጠሩ ስለሚጨፈጨፉት ኢትዮጵያውያን መረጃዎች ታፍነዋል።

በቃ! በቃን! እንበል፤ እሳቱ ይውረድባቸውና እነዚህን ሃገራችንን ለዘመናት ወደኋላ የጎተቷትን ደም መጣጭ አውሬዎችን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ከኢትዮጵያ ምድር የመጠራረጊያው ጊዜ አሁን ነው፤ ይህን የማድረግ መብትና ግዴታ አለብን።

ፕሬዚደንት ትራምፕ አሁን ስለተገደለው የአይ ኤስ መሪ አልባግዳዲ፡

The Caliph Is Dead! President Trump Says Isis Leader Al-Baghdadi ‘ Died Like A Dog. He Died Like A Coward’

ካሊፍ አልባግዳዲ ልክ እንደ ውሻ ተዋርዶ ሞተ ፤ እንደ ቦቅቧቃ ሞተ”

የተረገመው ውርንጭላ የጃዋርም ዕጣ ይህ እንደሚሆን አንጠራጠረም። ግራኝ አብዮት አህመድ በኢትዮጵያውያን ዘንድ ተወዳጅ ለመሆን ጃዋርን በመጠረፍ፣ በማሰር ወይም በመግደል ለመጭው ምርጫ ሊገለግልበት ይችላል። ወገን ተጠንቀቅ!

[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፱፥፳፮፳፯]

እላችኋለሁ፥ ላለው ሁሉ ይሰጠዋል፥ ከሌለው ግን ያው ያለው ስንኳ ይወሰድበታል። ነገር ግን እነዚያን በላያቸው ልነግሥ ያልወደዱትን ጠላቶቼን ወደዚህ አምጡአቸው በፊቴም እረዱአቸው።

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Leave a Comment »

“ከነፍጠኛና ከዶርዜ” ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት ማድረግ የሚከለክል አዋጅ በባሌ ሮቤ ታውጇል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 27, 2019

ዘገባው የቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ ነው። (መምሕር ዘመድኩን እንዳቀበለን)

ከባሌ አቦቲ ገዳ፣ ቄሮ፣ አቦቲ አመንታ፣ ማንጉዶማለትም ከአባ ገዳዎች፣ ከሃይማኖት አባቶች፣ ከቄሮ እና ከሽማግሌዎች የተላለፈ ነው የተባለ አዋጅ በባሌ ሮቤ መታወጁን የደረሰን የቪዲዮ ማስረጃ ያመለክታል።

ዐዋጁ የታወጀው በድብቅ ወይም በቤት ውስጥ ሳይሆን በይፋ እና ብዙ ሕዝብ በተሰበሰበበት በአደባባይ ላይ ነው። በዚሁ በተነበበው ባለ አሥር ነጥብ መግለጫ ላይ ሕዝቡ ዶርዜ እና ነፍጠኛካሏቸው ሰዎች ጋር፦

ምንም ዓይነት ግንኙነት እንዳያደርግ፣

ምንም ነገር እንዳይሸጥላቸው ምንም ነገርም እንዳይገዛቸው፣

ቤቱን እንዳያከራያቸው፣

ያከራየም እንዲያባርራቸው፣

ቤት ንብረት እንዳይሸጥላቸው፣

ቤታቸውን ከሚሸጡት ላይም እንዳይገዛቸው በእርግማን ጭምር መታዘዙን ቪዲዮው ይገልጻል። ይህንን

እርግማን ተላልፎ ዶርዜ እና ነፍጠኛከሚሏቸው ሰዎች ጋር ምንም ዓይነት የንግድ ግብይት አድርጎ የተገኘ በሙሉ ፈጣሪ መአት እንዲያወርድበት በሼኮች የተረገመ መሆኑን እንዲሁም ከነፍጠኛና ከጠላት ተለይቶ የማይታይ መሆኑ በንባብ ተሰምቷል።

በቪዲዮው ላይ የሚሰሙት ከአሥሩ ነጥቦች ስድስቱ ብቻ ሲሆኑ ዋና ዋና ሐሳባቸውም እንደሚከተለው ቀርቧል።

1. ንግድን በተመለከተ:- ከነፍጠኛ ወይም ከዶርዜ ጋር ሲገበያይ የተገኘ ሰው የተረገመ ነው። በሃይማኖት አባቶች ወይም በሼኮች የተወገዘ ነው።

2 ለነፍጠኛ መኖሪያ ቤት ወይም በረንዳ (የንግድ ቦታ) ያከራያችሁ ዛሬ ከዚህ ሰዓት ጀምራችሁ እንድትነጥቋቸው ለወደፊቱም እንዳታከራዩአቸው።

3. የመኖሪያ ቤትም ሆነ የመኖሪያ ቦታ ለእነርሱ እንዳትሸጡላቸው። ለመሸጥ ከፈለጉም እንዳትገዟቸው። ቤቱ የእናንተ ነው።

4. ወፍጮ ቤት እንዲሁም የመኪና አገልግሎት ከእነርሱ እንዳትጠቀሙ። የእናንተንም እንዲጠቀሙ እንዳታደርጉ።

5. ዛሬ ሰልፍ የወጣነው ጀግናችን የቄሮዎች አባት አቶ ጃዋር መሐመድ ላይ የተቃጣውን የመግደል ሙከራ በመቃወም ነው። ጀዋርን የሚቃወም የባሌ ሕዝብ ጠላት ነው።

6. መንግሥትን በተመለከተ:- ልጆቻችንን የገደሉ ለፍርድ ይቅረቡልን ይላል።

መግለጫው የዘር ፍጅት በተካሄደባቸው በሌሎች ሀገሮች ከነበረው ሁኔታ ጋር የተመሳሰለ ነው። በናዚ ጀርመንና በሩዋንዳ የተፈጸመው ጭፍጨፋ ድንገት የተከሰተ ሳይሆን ምልክቶች የታዩበት መሆኑ ይታወቃል። የጅምላ ጭፍጨፋ መቅድም የሚመስል ድርጊት በይፋ በሚካሄድበት የባሌ ሮቤ ከተማ የክልሉ ፖሊስ እና አስተዳደር ምን እያደረገ እንደሆነ የሚያጠያይቅ ሆኗል።

ፌዴራል መንግሥት እና ዓለም አቀፉ ሕብረተሰብ ይህንን ድርጊት እንዲመለከተው፣ ሚዲያዎችም እያዩ እንዳላዩ እየሰሙ እንዴሰሙ መሆናቸውን ትተው ከዕለትዕለት እየባሰ የመጣውን አደጋ በመዘገብ ጉዳዩ ትኩረት እንዲያገኝ እንዲያደርጉ ማሳሰብ ያስፈልጋል።

በብሔረሰን ደረጃ ኦሮሞ የሆናችሁ ወንድም እህቶች ይህንን የምናደርገው የኦሮውን ሕዝብ ስም ለማጥፋት ሳይሆን ጥቂት አክራሪዎችና ዘረኞች በኦሮሞ ሕዝብ ስም ወንጀል እየሠሩ መሆናቸውን በማጋለጥ ሰላማዊውን ከሕዝብ ከጥፋት ለመታደግ መሆኑን እንድትረዱልን ለማስታወስ እንፈልጋለን።

የባሌ አባ ገዳዎች ወይም የሀገር ሽማግሌዎች እንዲህ ዓይነት መግለጫ ይሰጣሉ ብለን አናምንም። ታዲያ ሕዝብ ሰብስቦ በእነርሱ ስም ይህንን የጅምላ ፍጅት መቅድም በንባብ የሚያሰማው ክፍል ማን ነው? ክልሉስ የሚወስደው መፍትሔ ምንድነው? በማለት ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ ዘገባውን ይቋጯል።

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: