የግራኝ አህመድ ጂሃድ በባሌ | የተዋሕዶ እናቶች ዶዶላ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ግቢ ገብተው እያለቀሱ ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 23, 2019
የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ግብጽ እና ቱርክ ወኪል የሆነው ግራኝ አብዮት አህመድ በኢትዮጵያ ላይ ክብሪት ጭሮ ከሃገር ውጥቷል…ዓይናችን እያየ ነው…አሁንስ ገባን አይደል ሉሲፈራውያን ለምን የኖቤል ሰላም ሽልማት እንደሰጡት?! ምናለ በሉኝ፤ የሚገደለው በራሳቸው በኦሮሞ ሙስሊሞች እጅ ነው!
መምህር ዘመድኩን እንዳካፈልን፦
“የጃዋር መሐመድ የወሃቢይ ሠራዊ በባሌ ዶዶላ የክርስቲያኖችን ቤት እየመረጠ በማቃጠል ላይ ነው ተብሏል። ህዝቡም ራሱን እንዳይከላከል የኦሮሚያ ፖሊሶች ከአሸባሪው ጎን ናቸው ተብሏል። አሁን እናቶች ዶዶላ ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን ግቢ ገብተው እያለቀሱ ነው። ዘመዴ ተከበናል። ከሞትንም እዚሁ ይግደሉን። ከታቦቷ ጋር ያቃጥሉን ብለን እናት ቤተ ክርስቲያናችን ግቢ ፈሰናል ይላል።”
Leave a Reply