የኖቤል ሰላም ተሸላሚው የኢትዮጵያን ሰላም ለማደፍረስ ፋሺስት ቄሮ ሰራዊቱን ይልካል
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 21, 2019
ፋሺዝም ተመልሶ መጥቷል
በትናንትናው ዕለት በአዲስ አበባ አቃቂ በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ለመወያየት የተሰበሰቡትን ኢትዮጵያውያን ለመበጥበጥ የተላኩት እነዚህ የዲያብሎስ ልጆች በዚህ መልክ ነበር ህውከት የፈጠሩት። መሪዎቻቸው ግራኝ አብዮት አህመድና ለማ ገገማ ለጣዖት አምልኳቸው(አምልኮተ ስብዕና)ማስተዋወቂያ ይሆናቸው ዘንድ የኖቤል ሰላም ሽልማቱን በሚሊየኒይም አዳራሽ በኬክና በውስኪ ሲያከብሩት ነበር። የረሃብተኛው ቁጥር በጣም እያደገ በመጣበት በዚህ ዘመን፣ በግብር ከፋዩ ገንዘብ፤ በመንግስት ወጭ፣ በመንግስት ሜዲያዎች ብዙ አትኩሮት እየተሰጠው በየሳምንቱ በድግስ ተጠምደዋል። አሁን የሚሌንይም አዳራሹ የእነርሱ ቸርች ሆኗል። የሚገርም ነው በደርግ ጊዜም ገዳዩን ሠራዊት ለመቀለብ ተመሳሳይ የገንዘብ መዋጮ ማሰባሰብ ስራዎች በድግስ መልክ ይዘጋጁ ነበር ፥ ሕዝቡ እየተራበ፣ የወጣቶች ሬሳ በየመንገዱ ለውሻ እየተጣለ።
Leave a Reply