“አንድ ምስጢራዊ ኢትዮጵያኛ ቡድን ራድዮ አክቲቭ መርዝ የያዙ ጆንያዎችን ግዮን ወንዝ አቅራቢያ በመቅበር እነዚህን የሳጥናኤል አርበኞች ካላስፈራራቸው በቀር እርኩስ ስራቸውን መቀጠላቸው አይቀርም”
የሚከተለው ከዓመት በፊት ያቀረብኩት ጽሑፍ ነው፦
መለስ ዜናዊን እና አቡነ ጳውሎስን ያስገደሉት ቡድኖች ናቸው ኢንጂነር ወንደማችንን የገደሉት
ጠ/ሚንስትር መለስና አቡነ ጳውሎስ ግብጽን ጎብኝተው በተመለሱበት ማግስት ነበር በ ግብጽ፣ ኦባማ እና አላሙዲን የተገደሉት። ኢንጂነር ስመኘውን የገደሉትም ግብጽ፣ ኦባማ እና አረቦቹ ናቸው።
ባለፉት ሳምንታት ብቻ ከህዳሴው ግድብ ሥራ ጋር የተገናኙ ሦስት ኢትዮጵያውን “ባልታወቁ” ሰዎች ተገድለዋል። አሁን ወንድም ስመኘው በቀለን በመስቀል አደባባይ ላይ ደሙን አፈሰሱበት።
ቸሩ እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርለት!
የግብጻውያኑ እና የአረቦቹ እጅ እንደሚኖርበት በእኔ በኩል ምንም ጥርጥር የለኝም። ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም፤ ከዚህ በፊት ዲያብሎሳዊ ሤራዎችን ሲጠነስሱብን የነበሩት ቡድኖች አሁንም ቀጥለውበታል፤ ለየት የሚያደርገው ጠላቶቻችን እቅዳቸውን በግልጽ ማሳወቃቸው ነው። በእኛ በኩል አንድ ምስጢራዊ ኢትዮጵያኛ ቡድን ራድዮ አክቲቭ መርዝ የያዙ ጆንያዎችን ግዮን ወንዝ አቅራቢያ በመቅበር እነዚህን የሳጥናኤል አርበኞች ካላስፈራራቸው በቀር እርኩስ ስራቸውን መቀጠላቸው አይቀርም።
በገብርኤል ዕለት መስቀል አደባባይን መምረጣቸው ማንነታቸውን ይጠቁመናል።
መሀመዳውያኑ እና አረቦቹ በግድቡ ግንባታ እኛ ከምናውቀው በላይ ነው የደነገጡት፤ ላለፉት ወራት ያየነው ፈጣን ድራማ ወደዚህ መሰሉ እርኩስ ተግባር ሊያመራ እንደሚችል ስንጠብቀው የነበረው ጉዳይ ነው። መስቀል አደባባይ መሆኑ መሀመዳውያኑ የመሰቀል ጠላቶች ስለሆኑ ነው፤ ምልክታዊ የሆነ ቦታ መምረጣቸው ነው። ለመሆኑ፡ ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ ወደ አሜሪካ በሚያመሩበት ዕለት ይህ ግድያ መካሄዱ ምን የሚነግረን ነገር አለ?
ባለፈው ወር ላይ አንድ ትልቅ ዜና በዚህ ወር መጨረሻ ላይ አትኩሮታችንን እንደሚስብ አውስቼ ነበር።
እነዚህን ገዳዮች ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው!
አሁን፡ ወንድማችንን በገደሉት ግብጻውያንና አርበኞቻቸው ላይ ቁጣውን ለማሳየት ህዝባችን የፖሊስ ሹሙን ጀማልን ፈቃድ ሳይጠይቅ ወደ ግብጽ ኢምባሲ እንደ ግዮን ወንዝ መጉረፍ ይኖርበታል፤ “አረብ አረቡን በለው ወገቡን እያለ።“
[ትንቢተ ኢሳያስ 19፥1-8]
“ስለ ግብጽ የተነገረ ሸክም። እነሆ፥ እግዚአብሔር በፈጣን ደመና እይበረረ ወደ ግብጽ ይመጣል፤ የግብጽም ጣዖታት በፊቱ ይርዳሉ፥ የግብጽም ልብ በውስጥዋ ይቀልጣል።
ግብጻውያንን በግብጻውያን ላይ አስነሣለሁ፤ ወንድምም ወንድሙን፥ ሰውም ባልንጀራውን፥ ከተማም ከተማን፥ መንግሥትም መንግሥትን ይወጋል።
የግብጽም መንፈስ በውስጥዋ ባዶ ይሆናል፥ ምክራቸውንም አጠፋለሁ፤ እነርሱም ጣዖቶቻቸውን በድግምት የሚጠነቍሉትንም መናፍስት ጠሪዎቻቸውንም ጠንቋዮቻቸውንም ይጠይቃሉ።
ግብጻውያንንም በጨካኝ ጌታ እጅ አሳልፌ እሰጣለሁ፤ ጨካኝ ንጉሥም ይገዛቸዋል ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።
ውኆችም ከባሕር ይደርቃሉ፥ ወንዙም ያንሳል ደረቅም ይሆናል።
ወንዞቹም ይገማሉ፥ የግብጽም መስኖች ያንሳሉ ይደርቃሉም፤ ደንገልና ቄጤማ ይጠወልጋሉ።
በዓባይ ወንዝ ዳር ያለው መስክ በዓባይም ወንዝ አጠገብ የተዘራ እርሻ ሁሉ ይደርቃል፥ ይበተንማል፥ አይገኝምም።
ዓሣ አጥማጆቹ ያዝናሉ፥ በዓባይም ወንዝ መቃጥን የሚጥሉት ሁሉ ያለቅሳሉ፥ በውኆችም ላይ መረብ የሚዘረጉት ይዝላሉ።“