Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 16, 2019
VIDEO
በሙስሊሞች ቁጥር በዓለም የመጀመሪያውን ቦታ የያዘችው ኤንዶኒዥያ፡ በዋና ከተማዋ በጃካርታ፡ አሆክ የተባለው የቻይና ዝርያ ያለው ክርስቲያን ኢንዶኔዢያዊ ለከንቲባነት / አስተዳዳሪነት ሲመረጥ ሙስሊሞቹ የከተማዋ ነዋሪዎች፡ አለመታደል ሆኖ፡ “ ክርስቲያን ከንቲባ አንፈልግም ! ” የሚል መፈክር በመያዝ ወደ መንግዶች ግልብጥ ብለው ሲወጡና ቁጣቸውን ለሳምንታት ሲያሳዩ ቆይተው ነበር። በአጭር ጊዜ ውስጥም ከንቲባው ከስልጣን እንዲወገድ ብሎም እንዲታሰር አድርገውታል። በጃካርታ አብዛኛዎቹ ነዋሪዎች የጃቫ እና ሱንዳን ብሔረሰቦች አባላትና ሙስሊሞችም ሲሆኑ ከንቲባው ግን ክርስቲያን እና የቻይና ብሔረሰብም አባል ነው። በኢንዶኔዥያ እስከ 300 ብሔረሰቦች ተመዝግበዋል።
85 % የሚሆኑት የጃካርታ ነዋሪዎች ሙስሊሞች ናቸው ።
ከ 10 ሚሊየን በላይ ነዋሪዎች ያሏት ጃካርታ በፍጥነት ወደ ምድር እየሰጠመች መሆኑ የኢንዶኔዢያ ባለስልጣናትን አሳስቧቸዋል። የጃካርታን ሥነ ምድራዊ አቀማመጥ የሚያጠኑ ተመራማሪዎች እንደገለጹት ከተማዋ በአውሮፓውያኑ 2050 ሙሉ በሙሉ የምትሰጥም ሲሆን ባለፉት 10 ዓመታት ብቻ 2.5 ሜትር ወደታች ሰጥማለች። ይህ ማለት ደግሞ ከተማዋ በየዓመቱ ከ 1 እስከ 15 ሴንቲሜትር ወደታች ትገባለች ማለት ነው።
ሕገ – ወጡና ውርንጭላው የአዲስ አበባ ከንቲባ ታኮ ጎማ የዶክትሬት ዲግሪውን በጃካርታ ኢንዶኔዥያ ቢሠራ ጥሩ ነው፤ “አንዲት ከተማ እንዴት ወደታች ትሰጥማለች ?” በሚል ርዕስ። LOL!
85 % የሚሆኑት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ናቸው ።
አብዛኞቹ የጃካርታ ነዋሪዎች ክርስቲያን የሆነ ከንቲባ አንፈልግም ካሉ፤ አዲስ አበቤዎችም ተዋሕዶ ያልሆነ ከንቲባ አንፈልግም የማለት ሙሉ መብት አላቸውና ተዋሕዶ ያልሆኑ ወረበሎች ደም ሳያስለቅሷቸው ይህን መብታቸውን ለማስከበር እንደ ሙስሊሞቹ መጮህን መታገል ይኖርባቸዋል።
የሙስሊሞቹ ጪኸት፡ በጃካርታ እንደምናየው፡ ወደ ጥልቁ ለመግባትና ወደ ጥፋትም ለመሄድ ሲሆን፣ የክርስቲያኖች ጪኸት ግን ርግቦች ወደ ቤታቸው እንደሚበርሩ፥ እንደ ደመና በመብረርና ወደ ሰማይ ቤት ለመውጣት ነው።
_________ ________________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Infos | Tagged: ሙስሊሞች , ንፅፅር , አዲስ አበባ , ኢንዶኔዥያ , ከንቲባ ምርጫ , ክርስቲያኖች , ጃካርታ , ፍትህ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 16, 2019
VIDEO
ይህ የኢራቅ ምስጢራዊ የወሲብ ንግድ በእስልምና ቅዱሳት በሚባሉት ስፍራዎች ላይ በኢማሞችና ሸሆች ላይ የተደረገ ኃይለኛ ምርመራ ወጣት ሴቶችን እና ትንንሽ ልጃገረዶችን በወሲብ የመበዝበዝ መረብን ያሳያል። ህፃናቱ በእስልምና ልሂቃኑ እየተገዙ በሴተኛ አዳሪነት እንዲጠመዱ ተደርገዋል፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢማሞች ሚስጥራዊ ወሲባዊ ንግድ በካሜራ ተቀርጿል፡፡ በድብቅ የተቀረፀው ፊልም እና የተጎጅዎች ምስክርነት በገልጽ እንደሚያሳዩት፡ ወጣት ሴቶች ለኢማሞችና ሼሆች ደንበኞች እንዴት እንደሚገዙ እና ከህፃናት ጋር ለጥቂት ሰዓታት ‘ አስደሳች ጋብቻ ‘ ለማከናወን ዝግጁ እንደሆኑ ነው፡፡
ቪዲይው ላይ የቀረበው ኢማም፦ “ አዎ ፣ ወሲብ ( ጊዚያዊ ጋብቻ ) ከዘጠኝ ዓመታት በላይ ፣ በጭራሽ ምንም ችግር የለም ፡፡ በሸሪያ ህግ መሠረት ምንም ችግር የለም፡፡ ከህፃናት ጋር ወሲብ ማድረግ ቁር ‘ አንና ነብያችን ፈቅደውልናል ( ሙጣ ) ፣ ነብያችን መሀመድ እኮ አይሻን በ 6 ዓመት ዕድሜዋ ነበር ያገቧት። “
ቢቢሲ ይህን ማቅረቡ የሚገርም ነው። ይህ ፊልም ከቢቢሲ እንዲወገድ የጠየቀው 17,000 ሙስሊሞች የፊርማ ጥያቄ አቅርበው ነበር፤ ግን ጥይቄአቸው ተቀባይነት አላገኘም።
የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ስጋዊ የአህዛብ ወሮበላዎች መንጋ መንግስት ወደ አረብና ሙስሊም ሃገሮች ቀረብ ቀረብ ማለቱ የሃገራችንን ህፃናት በተመሳሳይ መልክ ለማጋለጥ በማቀድ ነው። የአብዮት አህመድ መግስት የኢትዮጵያ ጠትነው፤ ለሃገር፣ ለዜጎችና ለመጭው ትውልድ የማያስብ መስተዳደር መቀመጡን በግልጽ እያየን ነው።
የግራኝ አብይ አህመድ መንግስት የእስላም ባንኮችን በሃገራችን እየከፈተ ነው፣ አረቦችን ወደ ኢትዮጵያ እያስገባ ነው፣ ቤተመንግስቱንና ፓርላማውን ከአረቦች በተገኘ ገንዘብ እያደሰ ነው፣ የእህሉን፣ የከብቶችን፣ የፍራፍሬውንና የመጠጡን ንግድ ሙሊሞች ብቻ እንዲቆጣጠሩት እያደረገ ነው። ወገኖች፤ በአዲስ አበባ ብቻ እየተከፈቱ ያሉት የ “ ሃላል ዳቦ ቤቶች ” ቁጥር ብዛት በጣም ያስደነግጣል። ወገን ተጠንቀቅ ! ዳቦ / ሕብስቱን ከሙስሊሞች በጭራሽ አትግዙ ) ። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ህፃናቱን ለመበከልና ለመቆጣጠር ላብራቶሪ ውስጥ የተቀመሙና በዲያብሎስ መንፈስ የተነጀሱ ምግቦችን ለአዲስ አበባ ህፃናት “ በነፃ ” በማከፋፈል ላይ ይገኛል። የምግብን ዋጋ በጣም ማናራቸው፤ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ሲቸገሩና ሲራቡ ለሆዳቸው ሲሉ ሃይማኖታቸውን ወደ ምንፍቅና እና እስልምና መለወጥ ይገደዳሉ የሚለውን ዲያብሎሳዊ ዓላማን በመከተል ነው። ከሺህ ዓመታት በፊት እንደ ግብጽ ባሉ ሃገራት በእንደዚህ ዓይነት መደለያዎች ነበር ክርስቲያን ወገኖቻችን ሃይማኖታቸውን እንዲቀይሩ ሲደረግ የነበረው።
የአብርሐም፣ ይስሐቅና ያዕቆብ አምላክ የእስልምናን ነቀርሳ ከሃገራችን ነቃቅሎ ያውጣልን !!!
17,000 Sign Petition Demanding BBC Removes from iPlayer its ‘Pleasure Marriages ‘ Expose on how Iraqi Muslim clerics sell young girls for sex because it’s ‘disrespectful’ to Shia Islam
– ማስተካከያ፦ 300 ዲናር ሳይሆን 300 ዶላር ነው
– ቪዲዮው ላይ (03 ፡ 00 ደቂቃ ) የሚታየው ሰው የግራኝ አብዮት አህመድ ወንደም ይሆን ? ለማንኛውም ነገሮች ሁሉ በመገጣጠም ላይ ናቸው
BBC broadcast ‘Undercover With The Clerics Iraq’s Secret Sex Trade’ in October
Journalists caught clerics offering ‘pleasure marriages’ to girls as young as nine
In three weeks almost 20,000 have signed a petition demanding its deletion
Supporters say it is misleading and will lead to increased Islamophobia in UK
BBC won’t delete the show ‘saying it fully complies with Editorial Guidelines’
Continue reading…
_________ _________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos , Life | Tagged: ህፃናት መድፈር , ሙጣ , ሸሆች , ሻሪያ , ሽርሙጥና , ኢማሞች , ኢራቅ , እስልምና , Child Marriage , Imams , Iraq , Islam , Muhammad , Mutta , Pedophilia , Prostitution , Sharia | Leave a Comment »