አዲስ አበባን የወረሯት ቄሮዎች ሞባይል ስልክ ሰርቀው የፍሳሽ ማስወገጃ ጕድጓድ ውስጥ ገቡ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 14, 2019
“አርቀህ ጕድጓዱን አትቆፍረው ፥ ምናልባት አንተ ልትገባበት ትችላለህ!”
በቦሌ አንድ ጎዳና ላይ ተንቀሳቃሽ ስልኩን ከአንዲት ወጣት ሴት እጅ ከነጠቁ በኋላ ከፖሊሶች በማምለጥ ክፍት ወደነበረው ጕድጓድ ውስጥ ገቡ። ከዚያም ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው ተመልካቾች እና ፖሊሶች የሦስቱን ቄሮዎች ከጉድጓድ መውጣትና አለመውጣት ለአንድ ሰዓት ያህል ሲጠባበቁ ቆይተው ነበር። ሦስቱ ሰዎች በኦሮምኛ እየተነጋገሩ ወደ ጉዳጓዱ መውረዳቸውን በቦታው የነበሩ ግለሰቦች ተናግረው ነበር። ፖሊሶች ሌቦቹን ይያዟቸው አይያዟቸው የሚታወቅ ነገር አልነበረም። በሚቀጥለው ቀን በአካባቢው የነበሩትን ፖሊሶች ጉዳዩ ምን ደረጃ እንደደረስ ስጠይቃቸው፡ ስለጉዳዩ ምንም ነገር እንደማያውቁና ምንም እንዳልሰሙ ነግረውኝ ነበር።
መቼስ ጕድጓዱን አርቀው ቆፍረውት ሊሆን ይችላል ፥ ምናልባትም እነርሱ በቅርብ የሚገቡት ጕድጓድ ስለሆነ ፈርተው ሊሆን ይችላል።
Leave a Reply