ተክልዬ ፀሐይ የኢትዮጵያ ሲሳይ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 5, 2019
ተክለ ሐይማኖት ማለት “የሃይማኖት ተክል፣ ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈስ ቅዱስ” ማለት ነው፡፡
ጻድቁ አባታችን በሀገራችን ኢትዮጵያ እየተዘዋወሩ ሕዝቡን ከኃጢአት ወደ ገቢረ ጽድቅ፣ ከክህደት ወደ ኃይማኖት ስለመለሱት በዚህም የተነሣ ለኢትዮጵያውያን ብርሃን ተብለዋል
የቅዱስ አባታችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ረድኤታቸውና ምልጃቸው በመላው ሕዝበ ክርስቲያን አድሮ ይኑር ለዘለዓለሙ አሜን!
___________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on October 5, 2019 at 20:56 and is filed under Ethiopia, Faith.
Tagged: መስከረም ፪ሺ፲፪, አዲስ አበባ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply