ተክለ ሐይማኖት ማለት “የሃይማኖት ተክል፣ ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈስ ቅዱስ” ማለት ነው፡፡
ጻድቁ አባታችን በሀገራችን ኢትዮጵያ እየተዘዋወሩ ሕዝቡን ከኃጢአት ወደ ገቢረ ጽድቅ፣ ከክህደት ወደ ኃይማኖት ስለመለሱት በዚህም የተነሣ ለኢትዮጵያውያን ብርሃን ተብለዋል
የቅዱስ አባታችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ረድኤታቸውና ምልጃቸው በመላው ሕዝበ ክርስቲያን አድሮ ይኑር ለዘለዓለሙ አሜን!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 5, 2019
ተክለ ሐይማኖት ማለት “የሃይማኖት ተክል፣ ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈስ ቅዱስ” ማለት ነው፡፡
ጻድቁ አባታችን በሀገራችን ኢትዮጵያ እየተዘዋወሩ ሕዝቡን ከኃጢአት ወደ ገቢረ ጽድቅ፣ ከክህደት ወደ ኃይማኖት ስለመለሱት በዚህም የተነሣ ለኢትዮጵያውያን ብርሃን ተብለዋል
የቅዱስ አባታችን ጸሎታቸውና በረከታቸው ረድኤታቸውና ምልጃቸው በመላው ሕዝበ ክርስቲያን አድሮ ይኑር ለዘለዓለሙ አሜን!
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መስከረም ፪ሺ፲፪, አዲስ አበባ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጻድቁ አቡነ ተክለሃይማኖት, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »