የነጮች ድፍረትና ግድየለሽነት | ዳሎል ላይ በቁምጣ ሱሪ እና በባዶ እግሯ ሽርጉድ ትላለች
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 30, 2019
ምነው ነጮች ወደ አፋር መጓዝ አዘወተሩ? ምን አግኝተው ይሆን? ይህች የሃምስት ዓመት ኒውዚላንዳዊት በአፋር በአደገኛው ሰልፈር በተሸፈነውና ለአይን በሚማርከው ዳሎል በቁምጣ ሱሪ እና በባዶ እግሯ እየተራመደች ትታያላች። ይህ ቦት ከሩቅ ሆኖ እንኳን ቦታውን ለማየት በጣም የሚሞቅ በርሀማ ቦታ ነው። ይህች አትኩሮት–ፈላጊ የኢንስታግራም ባሪያ ቀደም ሲል እዚሁ አካባቢ ኩሬ ውስጥ ስትዋኝ ታይታ ነበር። ሞት እየጠራት ይሆን?
Leave a Reply