ምነው ነጮች ወደ አፋር መጓዝ አዘወተሩ? ምን አግኝተው ይሆን? ይህች የሃምስት ዓመት ኒውዚላንዳዊት በአፋር በአደገኛው ሰልፈር በተሸፈነውና ለአይን በሚማርከው ዳሎል በቁምጣ ሱሪ እና በባዶ እግሯ እየተራመደች ትታያላች። ይህ ቦት ከሩቅ ሆኖ እንኳን ቦታውን ለማየት በጣም የሚሞቅ በርሀማ ቦታ ነው። ይህች አትኩሮት–ፈላጊ የኢንስታግራም ባሪያ ቀደም ሲል እዚሁ አካባቢ ኩሬ ውስጥ ስትዋኝ ታይታ ነበር። ሞት እየጠራት ይሆን?