የተአምረኛው ቅዱስ ሚካኤል ፀበል | የተጠመቅኩት ለአመኑኝ ሁሉ በረከትና ድኽነት ለመስጠት ነው
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 23, 2019
“የተጠመቅኩት፣ በመሰቀል የተሰቀልኩትና የተሰዋኹት ለአመኑኝና ቃሌን ለተቀበሉኝ ሁሉ ለስጋቸው በረከት ለነፍሳቸው ድኽነት ለመስጠት ነው!”
ለእያንዳንዱ ለተጠመቀው ክርስቲያን፣ ስጋው ለተቆረሠለት፣ ደሙ ለፈሰሰለትና እግዚአብሔር ሰው ለሆነለት ክርስቲያን ጠባቂ መላእክት አሉት።
_____________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on September 23, 2019 at 20:56 and is filed under Ethiopia, Faith.
Tagged: Addis Abeba, ቅዱስ ሚካኤል, ንፋስ ስልክ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጥምቀት, ፀበል, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, St. Michael. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply