የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን ደኖችን የሚያሳዩት ምስሎች ዝነኛውን የዓለም-አቀፍ የፎቶግራፍ ሽልማት አገኙ
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 18, 2019
በኢትዮጵያ እየቀነሰ ለመጣው የብዝሃ ሕይወት የኢትዮጵያ ቤተክርስትያን ደኖች የመጨረሻው መጠለያ መሆናቸውን የሚያሳዩት የሚያሳዩት ምስሎች የዘንድሮውን ሶኒ ዓለም አቀፍ የፎቶግራፍ ሽልማት አገኙ። በስኮትላንዳዊው ፎቶ አንሽ ኬይረን ዶድስ የተቀረጹት እነዚህ ምስሎች “ሄሮቶፒያ” በሚል ስያሜ በዚህ ከፍተኛ ደረጃ ባለው ዓለም አቀፍ የፎቶ ውድድር ላይ ቀርበው ነበር።
መላው ዓለም በተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ላይ አትኩሮት በማድረግ ላይ ነው!
___________________
Like this:
Like Loading...
Related
This entry was posted on September 18, 2019 at 20:56 and is filed under Curiosity, Ethiopia, Faith, Photos & Videos.
Tagged: ሄሮቶፒያ, ስብጥር ጥናት, ሶኒ ፎቶግራፍ, ሽልማት, ኢትዮጵያ, ኬይረን ዶድስ, ዛፍ, የብዝሃ ሕይወት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, የደን ሥነ-ምሕዳር, ደን, ጫካ, Ecology, Ethiopian Orthodox Tewahedo Churches, Forest Biodiversity, Vegetation. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0 feed.
You can leave a response, or trackback from your own site.
Leave a Reply