Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • September 2019
    M T W T F S S
     1
    2345678
    9101112131415
    16171819202122
    23242526272829
    30  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

አስገራሚ ገጠመኝ | የተቃጠለው የአቡነ ተክለ ሐይማቶት ቤተክርስቲያን ከ፯ ዓመት በፊት በተሠራ ቪዲዮ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 3, 2019

ቪዲዮው መጀመሪያ ክፍል ላይ የሚታየው ባለፈው ሳምንት ላይ የተቃጠለው የአቡነ ተክለ ሐይማኖት ቤተክርስቲያን ነውን? የተሻለ መረጃ ያላችሁ፣ ጉዳዩን የምታውቁና ማረጋገጥ የምትችሉ ወንድሞች እና እህቶች ባካችሁ ጠቁሙን፤ መረጃው በጣም አስፈላጊ ነው።

ቪዲዮው የተሠራው “የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ደኖችን ማዳን” Saving Ethiopian Orthodox Church Forestsየሚለውን ዘመቻ ለዓመታት በምታካሂደው አሜሪካዊት፡ በ ዶ/ር ማርጋሬት ሎውማን ነው (ከምስጋና ጋር)

ነገሮች ሁሉ ተገጣጠሙብኝ፦ እንደ ዋልድባ ገዳማት በመሳሰሉት ጫካማ አካባቢ ፋብሪካዎች እንዲሠሩ ካዘዟቸው በኋላ የኢትዮጵያ ቤተከርስቲያን ደኖችን መጠበቅ አለብን የሚሉ ዘመቻዎችን ብዙ የውጭ ሰዎች በማካሄድ ላይ ናቸው። የዶ/ር ማርጋሬትን ሥራ ዝቅ ማድረጌ አይደለም፤ አስተዋፅኦ ታደርግ ይሆናል፣ ለበጎ ሊሆን ይችላል። ሆኖም ለሁለት ሺህ ዓመታት ያህል ደኖቿን ጠብቃ ያቆየችልን ቤተክርስቲያን እስከሆነች ድረስ ለምን ሙሉውን ኃላፊነት ለቤተክርስቲያኗ አይተውላትም?

በተለይ የ ግራኝ አብዮት አህመድ የ”ችግኝ ተከላ” ዘመቻ ተንኮል ያለበት መሆኑን ብዙዎች አሁን እየተረዱት ነው። ደን የምትንከባከበው ቤተክርስቲያን ሆና የምትቃጠለውም ቤተክርስቲያን ናት። እንደ አብዮት አህመድ ከሆነ፦

ለዋቄዮአላህ መስዋዕት ከማድረጌ በፊት ለዛፉ ችግኝ መትከል አለበኝ፤ ለዚህም በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩትን ኢትዮጵያውያን ማንቀሳቀስ እችላለሁ፤ ንጉስ ነኝ፣ ጁፒተር ነኝ ፥ ልጆቿ የተገደሉባትና የዕምነት ቦታዎቿ የተቃጠሉባት ቤተክርስቲያን ግን በጎቿን ማዘዝ እንኳን አትችልም፤ ዛፎቹና ደኖቹ የኛ/ኬኛ ናቸው”።

አዎ! ለዋቄዮ-አላህ ብዙ መስዋዕት በማቅረብ ላይ ስላሉ አምላካቸው ጊዜያዊ ድፍረቱን ሰጥቷቸዋል፤ ለዚህም ነው በቤተክርስቲያን ላይ ዕብደት የተሞላባቸውን ድርጊቶች በመፈጸም ላይ ያሉት።

ኦሮሞ ነን” የምትሉ የተዋሕዶ ልጆች ከክርስቶስ ተቃዋሚው ፍዬል ጋር መደመር ካልፈለጋችሁ፡ ፈጥናችሁ “ኦሮሞነታችሁን” ካዱ!

________________________

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

Connecting to %s

 
%d bloggers like this: