በሕልሜ ግራኝ አብዮት አህመድ ላሊበላን እና የሕዳሴውን ግድብ ሲተናኮል አየሁት

ባለፈው ጊዜ ያለምክኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም ማለት ነው። ነፍሳቸውን ይማርላቸውና በግራኝ አብዮት አህመድ የተገደሉት ጄነራሎች ከላሊበላ እና አካባቢዋ የፈለሱ ኢትዮጵያውያን ነበሩ። ይህ ግድያ ግራኝ አህመድ ካቀደው የላሊበላ ጥቃት ጋር የተያያዘ ይሆን? ላሊበላን ሊከላከሉ የሚችሉትን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ማስወገዱ ይሆን? ከአምስት መቶ አመታት በፊት በቱርኮች፣ ግብጾች፣ ሶማሌዎች እና ሱዳኖች የተደገፈው ግራኝ አህመድ በኢትዮጵያ የጥቃት ዒላማ አድርጓቸው የነበሩት … Continue reading በሕልሜ ግራኝ አብዮት አህመድ ላሊበላን እና የሕዳሴውን ግድብ ሲተናኮል አየሁት