Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2019
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    262728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 21st, 2019

ግራኝ አህመድ በእነዚህ የክርስቶስ ልጆች ላይ ነው ጦርነት የከፈትከው | ወዮልህ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 21, 2019

ዲያብሎስ እንጅ ታዲያ ሌላ ማን እነዚህን መልአክ የሚመሳስሉትን ሕፃናትን ይተናኮላል?

እነዚህ የበዓላት ቀናት ትዝ ሲሉኝ የሚውሉት በዚህ በክረምት የተፈናቀሉትና ከቦታ ቦታ እየተዘዋወሩ በብርድና ቸነፈር የሚጎሳቆሉት ሕፃናት ናቸው።

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፰፥፲]

ከነዚህ ከታናናሾቹ አንዱን እንዳትንቁ ተጠንቀቁ፤ መላእክቶቻቸው በሰማያት ዘወትር በሰማያት ያለውን የአባቴን ፊት ያያሉ እላችኋለሁና።

ፍልሰታ ለማርያም – ነሐሴ ፲፮

የእመቤታችን ትንሣኤና እርገት መታሰቢያ በጾመ ፍልሰታ ወቅት ብዙዎች ከቤታቸው ተለይተው በመቃብር ቤት ዘግተው፣ አልጋና ምንጣፍ ትተው፣ በመሬት ላይ ተኝተው ዝግን ጥሬ እፍኝ ውኃ እየቀመሱ በጾምና በጸሎት በመትጋት በታላቅ ተጋድሎ ይሰነብታሉ፡፡ በሰሙነ ፍልሰታ ምእመናን ለእመቤታችን ያላቸውን ጽኑና ጥልቅ ፍቅር የሚያሳዩበት ነው፡፡

ጌታችን ሦስት መዓልት ሦስት ሌሊት በከርሰ መቃብር ቆይቶ ሙስና መቃብር ሳያገኘው፣ መግነዝ ፍቱልኝ መቃብር ክፈቱልኝ ሳይል በሥልጣኑ እሑድ በመንፈቀ ሌሊት እንደተነሣ ሁሉ እርሷም በተቀበረች በሦስተኛው ቀን ማኅደረ መለኮት ናትና ሙስና መቃብር ሳያገኛት መግነዝ ፍቱልኝ፣ መቃብር ክፈቱልኝ ሳትል የልጅዋ ሥልጣን ኃይል ሆኗት መነሣቷን ትንሣኤዋ “ከመ ትንሣኤ ወልዳ፤ እንደ ልጅዋ ትንሣኤ”ነው ተብሎ ሲከበርላት ይኖራል፡፡

በዚሁ በነሐሴ ፲፮ ቀን የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ፍልሰቱ ነው፡፡ ሥጋው ከፋርስ ሀገር ወደ ሀገሩ ወደ ልዳ በክብር የፈለሰበት ነው፡፡ ፍልሰቴን ከፍልሰትሽ አድርጊልኝ፣ ብሎ ለምኗት ስለነበር ፍልሰቱ ከእመቤታችን ፍልሰት ጋር እንዳሰበው ሆኖለታል፡፡ ስለዚህም እርሷን መውደዱ የሚያውቁ ሥእሉን ከሥእሏ አጠገብ ይስላሉ፡፡ በስሙ ለሚማጸኑ የድኅነት ወደብ ይሆን ዘንድ፡

የእመቤታችን አማላጅነቷ አይለየን አሜን፡፡

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ለንደን | ሶማሌው ሕፃናት ደፋሪ ወደ ኢትዮጵያ ሊያመልጥ ሲሞክር ተያዘ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 21, 2019

ዲሪየ አሊጃማክ የተባለው የሰላሳ አራት አመት ሶማሌ በእንግሊዝ የሚኖሩ ሕጻናትን በወሲብ በመድፈሩ በለንድን ፖሊስ ይፈልግ ነበር። የአውሮፕላን ትኬት ገዝቶ ወደ ኢትዮጵያ ለመብረርና ለማምለጥ ሲል የለንደን ፖሊሶች በሂትሮ አውሮፕላን ማረፊያ ይዘውታል።

ይህ አይገርምም! እስልምና እና ሕፃናት ደፈራ በጣም እንደሚዛመዱ ብዙ ምሳሌዎች እያየን ነው፤ ለነገሩማ ገና ከመሠረቱ ነብይ ነው የሚሉት መሀመድ ይህን ጽንፈኛ ተግባር አስተምሯቸው የለ! አይ አይሻ

የሚገርመው ግን ሃገራችን ወንድበዴዎች፣ ወንጀለኞችና ሽብር ፈጣሪዎች የሚመርጧት ሃገር መሆኗ ነው። ግድየለም፤ ለጊዜው ነው!

አስደናቂ የሆነ ዘመን ላይ እንገኛለን፤ እርኩስ መንፈስ በዘረኝነት፣ በእስልምና እና በግብረሰዶማዊነት በኩሉ ብቅ ብቅ ብሎ እየታየን ነው፤ ነገሮችን በጥሞና እንታዘብ!

ሌላው ደግሞ ከሶማሌ ክልል የወጣውን ሙስጠፋ የተባለውን ግብረሰዶማዊ አጭበርባሪ ፖለቲከኛ በረድፍ ለኢትዮጵያ መሪነት እያዘጋጁት ነውና ክርስቲያን ኢትዮጵያዊ ሁሉ ሊነቃ ይገባል!

እናት ኢትዮጵያ፡ ላሜ ቦራ የልጆቻችንን ነገር አደራ!!!


Paedophile Arrested on Flight to Ethiopia Jailed For Having Sex With 14-Year-Old Girl


A man has been jailed after he was caught trying to flee to Ethiopia days after sexual assaulting a teenage girl. Diiriye Ali-Jamac, 34, was arrested at Heathrow Airport on 2 May while on board a plane headed to the east African nation. He bought his ticket the day before the flight after discovering police were looking to speak to him as part of their investigation into the rape of a girl, 14. The victim was reported missing by her mother on 28 April and was found the next day at Hounslow railway station by police officers. She was taken into police protection and later told officers she had arranged to meet Ali-Jamac, who had taken her to a hotel and had sex with her. After his arrest, police searched Ali-Jamac’s phone and found he received a text message on 1 May from the owner of a car he used to drive his victim to the hotel. The text said police had seized the car as part of their investigation.

There was another text sent from Ali-Jamac’s solicitor in which he said he had received a voicemail and had tried to call his client back, asking if everything was alright. Ali-Jamac had purchased his ticket for Ethiopia on the same day, police found. The attacker, of Feltham, Greater London, was jailed for six years on Monday after pleading guilty to three counts of sexual activity with a child. He was also made the subject of an indefinite sexual harm prevention order. DC Sally Michail, of North Surrey’s Child Exploitation and Missing Unit, said: ‘I would like to commend the victim for her bravery in speaking out against Ali-Jamac and having to relive the horrendous ordeal she had suffered at his hands all over again when she provided her statement. ‘She was completely taken in by this man, who was 20 years her senior and someone she thought she could trust. ‘As soon as he became aware that police were on his trail, he tried to leave the country but fortunately we intercepted him as he boarded his flight.’

Source

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: