Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2019
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    262728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 18th, 2019

በተዋሕዶ ላይ በደንብ የተቀነባበረ መንግስታዊ ጂሃድ እየተካሄደ ነው | አርበኞች ተነሱ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 18, 2019

ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በቱርኮች እና አረቦች የተመራው የግራኝ አህመድ ምን ይመስል እንደነበር አሁን በእኛ ትውልድ ተደግሞ እያየን ነው። የተቀመጠው መንግስት ፀረተዋሕዶና ፀረኢትዮጵያ ነው።

መሀመዳውያኑ በግብጽ ኮፕት ወገኖቻችን ላይ በደል ሲያደርሱ የዱሮ አባቶቻችን “በደሉን ካላቆማችሁ ኢትዮጵያ ባሉት መሀመዳውያን ላይ ተመሳሳይ በደል እንፈጽምባቸዋለን፣ አባይን እንገድባለን” ብለው ማስጠንቀቂያ በመስጠት መሀመዳውያኑ በኮፕቶች ላይ አድሎ ከማድረግ እንዲቆጠቡ ከፍተኛ ግፊት ያደርጉ ነበር። ይህን የኢትዮጵያ አቋም ለማኮላሸት ሲባል ነበር የግብጽ መሪዎች ሙስሊም ጳጳስ ሳይቀር ወደ ኢትዮጵያ ሲልኩ የነበሩት። ልክ አሁን እንዳለው የሳውዲግብጽ ወኪል አብዮት አህመድ። ያው፤ አይናችን እያየ የተዋሕዶ አባቶችን በማረድ፣ ዓብያተክርስቲያናትን በማቃጠል፣ እስልምናን ከእነ ባንኮቹ በሃገራችን በማስፋፋት፣ የህዳሴው ግድብ ሥራን በማስተጓጎል ላይ ይገኛል። በአራት ኪሎ የተቀመጠው መንግስት ፀረተዋሕዶና ፀረኢትዮጵያ እንደሆነም እያየነው ነው። አዎ! ባለፉት ወራት ለተፈጸመው ግፍ ዋናው ተጠያቂ የአብዮት አህመድ መንግስት ነው።

ከስድስት ዓመታት በፊት አዲስ አበባ ላይ ከአንድ የትግራይ መንደር የመጡ የተዋሕዶ ወጣቶችን አዲስ አበባ ላይ አግኝቻቸው ስለሃይማኖትና ቤተክርስቲያን ጉዳይ ጠይቄአቸው ነበር፤ “እንዴት ነው፤ እናንተ ያላችሁበት አካባቢ ሙስሊሞችና መስጊዶች አሉ ወይ?” አልኳቸው። የአሥራ ሁለት አመት እድሜ የሚሆናቸውም ወጣቶቹም “አዎ! አሉ” አሉኝ። ቀጥዬም “አያስቸግሯችሁም? አይበጠብጡም ወይ?” ስላቸው፤ “ለመበጥበጥ የሚያስቡ ከሆነ በአንድ ቀን ሙልጭ አድርገን እናጠፋቸዋለን” አሉኝ። “ዋው! አንድ ክርስቲያን፣ አንድ የተዋሕዶ ልጅ እንዲህ ነው መሆን ያለበት” በማለት ወኔያቸው አስደሰተኝ።

ስለዚህ፤ በደቡቡ ኢትዮጵያ በተዋሕዶ ወንድሞቻችን እና እናቶቻችን ላይ በደል በፈጸሙ ቁጥር ሰሜን በሚገኙት መሀመዳውያን ላይ ተመሳሳይ እርምጃ መወሰድ አለበት። ከ1400 ዓመታት በፊት እስልምና ከመጣበት ጊዜ አንስቶ የነበረውን የቤተክርስቲያን ታሪክ አጠንቅቆ ያጠና እንዲሁም ቁርአንን ያነበበና የእስልምናንን ታሪክ በደንብ የሚያውቅ ሁሉ ከዚህ ሌላ ምንም መፍትሔ ሊኖር እንደማይችል መገንዝብ ይኖርበታል። ማየት አልፈለግንም እንጅ ጦርነት ከታወጀበን እኮ በጣም ብዙ ዘመናትን አስቆጥረናል፤ ጦርንት ላይ ነን። ሃገራችንን እና ተዋሕዶ ቤተክርስቲያናችንን መከላከል መብታችንና ግዴታችን ነው። ለእኛ ትውልድ የተሰጡንን የቤት ሥራዎች ይቆዩ ይቆዩ እያልን በወለም ዘለምነት/በግድየለሽነት/በስንፍና ለልጆቻችን ከማሸጋገር እና ትተንላቸው ከማለፍ ድርሻችንን እኛው እራሳችን ልንወጣ ይገባናል። አሊያ መጪው ትውልድ ይረግመናል።

የፓለቲካው መዋቅር በዘውግ የተደራጁ የፖለቲካ ፓርቲዎችን እስከፈቀደ ድረስ የተዋሕዶ ልጆች አንድ ጠንካራ ሃገርአቀፍ የክርስቲያናዊ ፓርቲ በፍጥነት መመሥረት አለባቸው። ኦርቶዶክሳውያን መንግሥታዊ በሆነው የፖለቲካ ሕይወት ውስጥ ገብተው በንቃት መሳተፍ አለባቸው። ቤተክርስቲያኗ አርበኞችን እንጅ ከአውሬው ጋር የሚደመሩትን ግብዞች አትሻም። የኦርቶዶክስ ሃይማኖት መንግስትና ቤተክርስቲያንን ተነጣጥላ እንደማታይ ታሪካችን ያስተምረናል፣ የዛሬዎቹ ግሪክ እና ሩሲያም ይጠቁሙናል። ማሕበረ ቅዱሳን ይህን ጉዳይ ሊያስብበት ይገባል

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: