ፒኖኪዮ አህመድ | ስለ ኢትዮጵያ መዋሸት ሱስ የሆነበት ቀጣፊው ጠ/ ሚንስትር
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 4, 2019
“አፍንጮ” ወይም “ፒኖኪዮ” በመባል የሚታወቀው ጣልያናዊ የልጆች መጽሐፍ ምስል ከአሻንጉሊትነት ወደ ሰውነት(ወንድ ልጅ)መለወጥ ይመኛል – ግን ውሸት ሁሌ ሱስ ስለሆነበት በዋሸ ቁጥር አፍንጫው ያድግበታል፤ ይህም ሰለሚያሳፍረው ለመማርና ከውሸት ለመራቅ ይታገላል።
ቁርአን በግልጽ “አላህ አታላይ ነው” ይላል። በእስልምና ሙስሊሞች ለአላሃቸው ሲሉ መዋሸት እንደሚችሉ (ታኪያ) ፈቃዱን ሰጥቷቸዋል። ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን ማታለል፣ መስረቅ፣ መዋሸትና መግደል ይፈቀድላቸዋል። “ከዘመድህ ውለድ፣ ዋሽ፣ አታል፣ አምታታ፣ ስረቅ፣ ግደል!” የሚል ብቸኛ የዓለማችን ብልሹ ሃይማኖት ቢኖር እስልምና ብቻ ነው።
አብዮት አህመድም ያው ይገድላል፣ ያምታታል፣ ያታልላል፣ ይሰርቃል፣ ኡ! ኡ! እስከሚያሰኝ ድረስ ደግሞ ደጋግሞ ሐሰት ይናገራል። ሰውዬው ልክ እንደ ፒኖኪዮ(አፍንጮ)ወደ ሰውነት ለመለወጥ የሚሻ የሉሲፈራውያኑ አሻንጉሊት ነው። ፒኖኪዮ ከስህተቱ ለመማር ሲሞክር ፥ “አልማር–ባዩ” አብዮት ግን ሐሰት፣ ሐሰትና ሐሰት ብቻ ነው የሚያውቀው፡ ስለዚህ ሁሌ አሻንጉሊት ሆኖ ይቀራል።
[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፰፵፥፬ ]
“እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።”
Leave a Reply