Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • August 2019
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    262728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Archive for August 1st, 2019

ኢትዮጵያ ማለት ቤተክርስቲያን ናት ፤ እየታረዱላት ያሉትም የተዋሕዶ ልጆች ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 1, 2019

ግራ ጉንጭህን ሲመታህ ቀኙን ስጠው የተባለው በአንድ ቤተሰብ ውስጥ ለሚኖሩ የእርስበርስ ጠላቶች እንጅ ለክርስቶስ ተቃዋሚዎች ወይም ለእግዚአብሔር ጠላቶች አይደለም። እንግዲህ ቀሳውስቱ ሲታረዱ፣ ዓብያተክርስቲያናቱ ሲጋዩ “ዓይን በዓይን፥ ጥርስ በጥርስ፥ እጅ በእጅ፥ እግር በእግር፥ መቃጠል በመቃጠል፥ ቍስል በቍስል፥ ግርፋት በግርፋት ይከፈል” በማለት እስካሁን ድረስ ኢማሞቻቸውን አልገደልንም፣ መስጊዶቻቸውንም አላቃጠልንም፤ ልብ በል ወገን፤ በአንድ ዓመት ብቻ ሃያ አብያተክርስቲያናት ሲቃጠሉ ሕዝበ ክርስቲያኑ አንድም መስጊድ አላቃጠለም። ነገር ግን እስከ መቼ ይመስላቸዋል የተዋሕዶ ልጆች ዝምታና ትእግስት? ተዋሕዶ ክርስቲያኑን ከሌሎች ክርስቲያኖች ክሚለዩት ዋና ማንነቶች መካከል፤ ተዋሕዷውያን አይሁዶችም ክርስቲያኖችም መሆናቸው ነው።

አምላካችን በ [መክብብ ፫:]እንዲህ ብሎናል፦

ለሁሉም ነገር ጊዜ አለው፤ ከሰማይ በታች ለሚከናወነው ለማንኛውም ነገር ወቅት አለው፤ ለመወለድ ጊዜ አለው፤ ለመሞትም ጊዜ አለው፤ ለመትከል ጊዜ አለው፤ ለመንቀልም ጊዜ አለው፤ ለመግደል ጊዜ አለው፤ ለማዳንም ጊዜ አለው፤ ለማፍረስ ጊዜ አለው፤ ለመገንባትም ጊዜ አለው፤ ለማልቀስ ጊዜ አለው፤ ለመሣቅም ጊዜ አለው፤ ለሐዘን ጊዜ አለው፤ ለጭፈራም ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመጣል ጊዜ አለው፤ ድንጋይ ለመሰብሰብም ጊዜ አለው፤ ለመተቃቀፍ ጊዜ አለው፤ ለመለያየትም ጊዜ አለው፤ ለመፈለግ ጊዜ አለው፤ ለመተው ጊዜ አለው፤ ለማስቀመጥ ጊዜ አለው፤ አውጥቶ ለመጣልም ጊዜ አለው፤ ለመቅደድ ጊዜ አለው፤ ለመስፋትም ጊዜ አለው፤ ለዝምታ ጊዜ አለው፤ ለመናገርም ጊዜ አለው፤ ለመውደድ ጊዜ አለው፤ ለመጥላትም ጊዜ አለው፤ ለጦርነት ጊዜ አለው፤ ለሰላምም ጊዜ አለው።

ስለዚህ፡ አባቶችን እየገደላችሁና አብያተክርስቲያናትን እያቃጠላችሁ ያላችሁ የዲያብሎስ ልጆች፤ የተዋሕዶ ዝምታ ወሰን አለው፤ ሕዝቡን ለማነሳሳት የሚበቃው አንድ ተክለ ሃይማኖት አባት ብቻ ነው። ዘራፍ! ብለን የተነሳን ዕለት ግን እናንተን አያድርገን፤ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ከሃገረ ኢትዮጵያ እናንተን እንደ አማሌቃዊያን ጠራርገን እንደምናጠፋችሁ ክወዲሁ እወቁት።

____________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሽቱትጋርት-ጀርመን | የሶርያ ሙስሊሙ የካዛክ ጀርመኑን በሜንጫ ከታትፎ ገደለው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 1, 2019

አጋንንት ተለቀዋል

በትናንትናው ዕለት በአንድ የሽቱትጋርት ከተማ መንገድ ላይ ነው ይህ ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት የተፈጸመው፡፡ ብዙ የአካባቢው ነዋሪዎች መስኮቶቻቸውን ከፍተው ግድያውን ይመለከቱ ነበር። እዚህ መቅረብ የማይችሎ አጸያፊ ቪዲዮዎች በሌሎች ድህረ ገጾች ተለቀዋል። ገዳዩ እስካሁን አልተያዘም።

ሁለቱ የአንጌላ ሜርከል ተጋብዥ ሙስሊሞች በአንድ የስደተኞች መኖሪያ ቤት ውስጥ በአንድ ክፍል ውስጥ አብረው ይኖሩ ነበር።

ይህ ዜና እስካሁን ድረስ በሀበሻው ሃብቴ አርአያ(ፍራንክፈርት ባቡር ጣቢያ)ላይ ታይቶ የነበረውን ያህል አትኩሮትና አስደንጋጭነት አላገኘም። ዋና ዋና የጀርመን ሜዲያዎች በጉዳዩ ላይ ሪፖርት አላቀረቡም፤ በቴለግራም መልክ አጭር መረጃ ያቀረቡትም የግለሰቦቹን ማንነት/ዜግነትና ሃይማኖት አላወሱም፤ የሀበሻውን ግን ወዲያው ነበር “ኤርትራዊ” “ኦርቶዶክስ ክርስቲያን” በማለት ከነ ሙሉ ስሙ ያወሱት። ለምን ይመስለናል? ያም ሆነ ይህ በአንገቱ ላይ እባብ የሚጠመጥመው የምዕራቡ ዓለም ማሕበረሰባት በጽኑ ነውጥ ላይ ይገኛሉ!

_____________________

Posted in Ethiopia, Infos, Media & Journalism | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: